Essential English Conversation :1واحد
انتخاب واحد
- 1Essential English Conversation
- 2Essential English Conversation
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
جلسه 13
Listen to find out how to ask people when they got married and about their partners.
ሰዎች መቼ እንደተጋቡና እና ስለትዳር አጋሮቻቸው እንዴት እንደሚጠየቅ ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
Session 13 score
0 / 3
- 0 / 3تمرین 1
تمرین 1
Marriage
Listen to find out how to ask people when they got married and about their partners.
ሰዎች መቼ እንደተጋቡና እና ስለትዳር አጋሮቻቸው እንዴት እንደሚጠየቅ ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምፁን ያዳምጡና መልመጃውም ይሞክሩ።

ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊተዋቸው የማይቻላቸውን የቋንቋ መሰረታዊያን ወደሚያቀርበው Essential English Conversation በደህና መጡ። ምህረት እባላለሁ። በዚህ ክፍል ሰዎች መቼ እንዳገቡ መናገርን ይማራሉ።
እስኪ ሁለት ሰዎች መቼ እንዳገቡ ሲያወሩ ያዳምጡ።
Emily
When did you get married?
Gary
I got married in 2002.
Emily
What’s your wife’s name?
Gary
Her name’s Sarah.
ይህ አስቸጋሪ ቢሆንብዎት ብዙም ጭንቀት አይግባዎት፤ ውይይቱን ከፋፍለን እንዲለማመዱት እናግዝዎታለን።
በመጀመሪያ ኤምሊ ‘መቼ ነበር ያገባኸው?’ ‘When did you get married?’ ብላ ጋሪን ጠይቃዋለች። ያዳምጡና ሐረጉን ደግመው ይበሉ።
When did you get married?
ከዚያ ጋሪ ‘በ2002 ነው ያገባሁት’ ‘I got married in 2002.’ ብሎ መለሰ። ‘I got married in…’ ካላችሁ በኋላ ዓመተ ምህረቱን በማስከተል መቼ እንዳገባችሁ መናገር ትችላላችሁ። ዓመቱን ስንናገር የመጀመሪያዎቹን ሁለት ቁጥሮች አንድ ላይ አያይዘን አንጠራና ከዚያ ቀጣዮቹን ሁለት ቁጥሮች እናስከትላለን። ቀጣዮቹን ምሳሌዎች ያዳምጡ።
1998
2012
ነገር ግን ከ2000 እስከ 2009 ያለውን ጊዜ ስንገልፅ ሙሉውን ቁጥር አንድ ላይ ነው የምንጠራው። ቀጣዩን ምሳሌ ያዳምጡ።
2004
2008
ያዳምጡና ሐረጉን ደግመው ይበሉ።
I got married in 2002.
ኤምሊ ከዚያ ‘የሚስትህ ስም ማን ነው?’ ‘What’s your wife’s name?’ ስትል ጋሪን ጠይቃዋለች። ‘Wife’ ሚስት ማለት ሲሆን ባል ለማለት ደግሞ ‘husband’ን እንጠቀማለን። ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
What’s your wife’s name?
በመጨረሻ ጋሪ ለኤምሊ ‘ስሟ ሣራ ነው’ በማለት የሚስቱን ስም ነግሯታል። ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
Her name’s Sarah.
በጣም ጥሩ፥ አሁን የተለያዩ ሰዎች መቼ እንደተጋቡ ሲጠያየቁ ያዳምጡና እርስዎ ካሉት ጋር ያመሳክሩ።
When did you get married?
I got married in 1980.
What’s your wife’s name?
Her name’s Maria.
When did you get married?
I got married in 1995.
What’s your husband’s name?
His name’s Sam.
When did you get married?
I got married in 2004.
What’s your husband’s name?
His name’s Frank.
እሺ፥ ያንን እንደገና እንሞክረው። የእንግሊዝኛ አረፍተ ነገሮቹን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ። እያንዳንዳቸውን እንዳንድ ጊዜ ይሰሟቸዋል።
When did you get married?
I got married in 2002.
What’s your wife’s name?
Her name’s Sarah.
በጣም ጥሩ! አሁን እንግሊዝኛውን ምን ያህል እንደሚያስታውሱት እንይ። አረፍተ ነገሮቹን በአማርኛ ያዳምጡና የእንግሊዝኛ አቻቸውን ይናገሩ።
መቼ ነበር ያገባኸው?
When did you get married?
ያገባኹት በ2002 ነው።
I got married in 2002.
የሚስትህ ስም ማን ይባላል?
What’s your wife’s name?
ስሟ ሣራ ነው።
Her name’s Sarah.
በጣም ግሩም፥ አሁን መቼ እንዳገቡ በእንግሊዝኛ መናገር ይችላሉ። ለኤምሊ ምላሽ በመስጠት ልምምድ ያድርጉ። በ2008 ነው ያገባኹት ይበሉና ስም ፈጥራችሁ ተጠቀሙ።
When did you get married?
What’s your wife’s name?
በጣም ጥሩ፥ አሁን ጠቅላላውን ውይይት በድጋሚ ያዳምጡና መልስዎትን ያመሳክሩ።
Emily
When did you get married?
Gary
I got married in 2002.
Emily
What’s your wife’s name?
Gary
Her name’s Sarah.
በጣም ጥሩ! አሁን በእንግሊዝኛ መቼ እንዳገቡ መናገር ይችላሉ። የተማሩትን ነገር መለማመድን አይዘንጉ። ጓደኛ ይፈለጉና ልምምድ ያድርጉ። ለተጨማሪ የEssential English Conversation ዝግጅቶች በሚቀጥለው ክፍል ይጠብቁን። ደህና ይሁኑ!
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
ለጥያቄው ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ ምን ያህል እንደተማሩ ይፈትሹ።
Marriage
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
Help
تمرین
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
Hint
በምንጠይቅበት ወቅት ይህንን ቃል መጠቀም አለብን።Question 1 of 3
Help
تمرین
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
Hint
በምንጠቅስበት ወቅት እንጠቀምበታለን።Question 2 of 3
Help
تمرین
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
Hint
ይህ ሆሄ የቀጣዩ ቃል ባለቤት ከሆሄ በፊት ያለው ሰው እንደሆነ ለመናገር ይረዳል።Question 3 of 3
Excellent!آفرین! نمره شماBad luck!:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ መሰረታዊያን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ መሰረታዊ እንግሊዝኛ ክፍላችን ይጠብቁን።
የFacebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
واژه های تازه این جلسه
When did you get married?
መቼ ነው ያገባኸው/ያገባሽው?
I got married in ______.
ያገባሁት በ ______ ነው።
What’s your wife’s name?
የሚስትህ ስም ማን ይባላል?
What’s your husband’s name?
የባልሽ ስም ማን ይባላል?
Her name’s ______.
ስሟ ______ ነው።
His name’s ______.
ስሙ______ ነው