유닛 2: Essential English Conversation
유닛 고르세요
- 1Essential English Conversation
- 2Essential English Conversation
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
세션 50
Listen to review what we have learned about making arrangements.
ዕቅዶችን እና መርኃ ግብሮችን ስለማስተካከል የተማርናቸውን ነገሮች ክለሳ ያዳምጡ።
엑티비티 1
Making arrangements: Review
Listen to review what we have learned about making arrangements.
በኋላ የምናደርጋቸውን ነገሮች ስለማስተካከል የተማርናቸውን ነገሮች ክለሳ ያዳምጡ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምፁን ያዳምጡና መልመጃውን ይሞክሩ።

ምህረተስላሴ
ጤና ይስጥልን። ሁሉም የእንግሊዝኛ ተማሪ ማወቅ ያለበት የቋንቋ መሰረታዊያን ወደሚቀርብበት ኢሰንሺያል ኢንግሊሽ ኮንቨርሴሽን እንኳን በደህና መጡ። ምህረተስላሴ እባላለሁ። በዚህ ዝግጅት ባለፉት አራት ክፍሎች ስለሚያከናውኗቸው ነገሮችን የተማሩትን ምን ያህል እንዳስታወሱ ለመፈተሽ መልመጃ ይሰራሉ።
መጀመሪያ ይህንን ንግግር ያዳምጡ።
Chris
What are you doing today?
Penny
I'm going to school!
Chris
Are you free later?
Penny
Yes, let's do something!
Chris
Why don't we go shopping?
Penny
I don't want to go shopping. Why don't we go swimming instead?
Chris
OK! Where should we meet?
Penny
Let's meet at the station!
Chris
OK! Should I meet you outside?
Penny
OK! What time should we meet?
Chris
Seven is good for me.
Penny
OK! Let's meet then!
ምህረተስላሴ
ምን ያህል ያስታውሳሉ? መልመጃውን በመስራት እራስዎን ይፈትሹ? ለክሪስ መልስ በመስጠት ይለማመዱ። መልስ የሚሰጡበት ጊዜ እንስጥዎታለን። መልስዎን ለማመሳከር የፔኒን ንግግር ያዳምጣሉ። ክሪስ ዛሬ ምን እንደምታደርግ ይጠይቃል። ወደ ትምህርት ቤት እሄዳለሁ የሚሉት እንዴት ነው?
Chris
What are you doing today?
Penny
I'm going to school!
አሁን ክሪስ ወደኋላ ላይ ነጻ እንደሆኑ ይጠይቃል? አዎ ይበሉና አንዳች ነገር ለማድረግ ጥሪ ያቅርቡ።
Chris
Are you free later?
Penny
Yes, let's do something!
አስከትሎ ክሪስ ገበያ እንሂድ ይላል። ገበያ መሄድ እንደማይፈልጉ የሚናገሩት እንዴት ነወ?
Chris
Why don't we go shopping?
Penny
I don't want to go shopping.
በጣም ጥሩ፤ አሁን ወደ ዋና ስፍራ የመሄድ ኃሳብ ለማቅረብ 'why don't we' ይበሉ። በአረፍተ ነገሩ መቋጫ ላይ 'instead' ማለት አይርሱ።
Penny
Why don't we go swimming instead?
ክሪስ በሀሳብዎ ተስማምቷል። የት መገናኘት እንዳለባችሁ እየጠየቀዎ ነው። የምትገናኙበትን ጣቢያ ለመግለፅ 'let's' የሚለውን ሐረግ ይጠቀሙ።
Chris
OK! Where should we meet?
Penny
Let's meet at the station!
ክሪስ ከጣብያው ውጭ 'outside' ለመገናኘት ኃሳብ አቅርቧል። እሺ ይበሉና ስንት ሰዓት ላይ እንደምትገናኙ ጠይቁት።
Chris
OK! Should I meet you outside?
Penny
OK! What time should we meet?
እሺ፤ ክሪስ በዚህ አሰት እንገናኝ ሲል እሺ ይበሉ። ኃሳቡን ለመቀበል ‘ያኔ እንገናኝ’ ማለት ይኖርብዎታል።
Chris
Seven is good for me.
Penny
OK! Let's meet then!
ትንሽ ካስቸገረዎት አያስቡ። መልሰው እንዲለማመዱ እናግዝዎታለን። እንግሊዘኛዎቹን ይስሙና ደግመው ይበሉ።
Chris
What are you doing today?
Penny
I'm going to school!
Chris
Are you free later?
Penny
Yes, let's do something!
Chris
Why don't we go shopping?
Penny
I don't want to go shopping.
Penny
Why don't we go swimming instead?
Chris
OK! Where should we meet?
Penny
Let's meet at the station!
Chris
OK! Should I meet you outside?
Penny
OK! What time should we meet?
Chris
Seven is good for me.
Penny
OK! Let's meet then!
ግሩም! ምን ያህል እንደተገነዘባችሁ ለማወቅ ጠቅላላ ንግግሩን በድጋሚ ታዳምጣላችሁ። ክሪስ እና ፔኒ የሚጠቀሙትን ቋንቋ ትረዳላችሁ ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
Chris
What are you doing today?
Penny
I'm going to school!
Chris
Are you free later?
Penny
Yes, let's do something!
Chris
Why don't we go shopping?
Penny
I don't want to go shopping. Why don't we go swimming instead?
Chris
OK! Where should we meet?
Penny
Let's meet at the station!
Chris
OK! Should I meet you outside?
Penny
OK! What time should we meet?
Chris
Seven is good for me.
Penny
OK! Let's meet then!
በጣም ጥሩ። አሁን ሊያደርጓቸው ስለወጠኗቸው ነገሮች በእንግሊዝኛ መርኃ ግብርን ማመቻቸት ስኬታማ በሆነ መልኩ ችለዋል። ለምን ጓደኛ አይፈልጉምና የተማሩትን አይለማመዱም? አብረውን ስለነበሩ እናመሰግናለን። ለተጨማሪ Essential English በሚቀጥለው ዝግጅታችን ይጠብቁን።
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ የተማሩትን ይፈትሹ።
Making arrangements: Review
3 Questions
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ።
도움
엑티비티
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ።
힌트
ጥያቄው የሆነ ሰው ትርፍ ጊዜ እንዳለው ለማወቅ የሚቀርብ ነው።Question 1 of 3
도움
엑티비티
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ።
힌트
ከ'swimming' ጋር 'go' የተባለውን ቃል እንጠቀማለን።Question 2 of 3
도움
엑티비티
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ።
힌트
'Should' እዚህ ላይ ጥያቄ ለመሰንዘር ውሏል።Question 3 of 3
Excellent!Great job!네 안타깝군요이번 점수입니다:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ መሰረታዊያን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ ኢሴንሻል ኢንግሊሽ መሰናዷችን ይጠብቁን።
የ Facebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
Are you free later?
በኋላ ላይ ትርፍ ጊዜ ይኖርሻል?Let's do something!
አንድ ነገር እናድርግ።Why don't we go shopping?
ለምን ሸመታ እንሄድም?Why don't we go swimming instead?
እርሱን ትተን ለምን ዋና አንሄድም?What time should we meet?
ስንት ሰዓት ላይ እንገናኝ?Seven is good for me.
ለእኔ አንድ ሰዓት ይመቸኛል።