유닛 2: Essential English Conversation
유닛 고르세요
- 1Essential English Conversation
- 2Essential English Conversation
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
세션 45
Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርናቸውን ቃላትና አገላለጾች እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን መሰናዶ ያዳምጡ።
엑티비티 1
Travel: Review
Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርናቸውን ቃላትና አገላለጾች እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን መሰናዶ ያዳምጡ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምጹን ያዳምጡና መልመጃውን ይመልሱ።

ምህረተስላሴ
ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊያውቃቸው የሚገቡ የቋንቋ መሰረታዊያን ወደምናቀርብበት Essential English Conversation እንኳን በደህና መጡ። ምህረተስላሴ እባላለሁ። በዚህ መሰናዶ ባለፉት አራት ክፍሎች ስለ ጉዞ የተማርነውን እንከልሳለን።
ቀጣዩን ውይይት ያዳምጡ
Sian
How can I get to the bus station?
Phil
You can go by bus or taxi.
. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . .
Sian
I want to go to Liverpool. How long does it take?
Dave
It takes about six hours.
Sian
Can I have a ticket, please?
Dave
Here you are. That’s thirty pounds.
Sian
Thanks. Where does the bus go from?
Dave
From stop seventeen, next to the shop.
ምህረተስላሴ
ካዳመጡት ምን ያህሉን አስታወሱ? መልመጃውን በመስራት ምን ያህል እንዳስታወሱ ይፈትሹ። ትክክለኛውን መልስ ከመስማትዎ በፊት የሚያስቡበት ጊዜ ይኖርዎታል።
እሺ፤ የመጀመሪያ ጥያቄ፤ በእንግሊዝኛ ‘ወደ አውቶብስ መናኸሪያው እንዴት መሄድ እችላለሁ?’ ብለው የሚጠይቁት እንዴት ነው?
How can I get to the bus station?
ምህረተስላሴ
አሁን ‘በአውቶብስ ወይም በታክሲ መሄድ ይችላሉ’ ይበሉ።
You can go by bus or taxi.
ምህረተስላሴ
‘ወደ ሊቨርፑል መሄድ እፈልጋለሁ። ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል?’ ብለው ይጠይቁ።
I want to go to Liverpool. How long does it take?
ምህረተስላሴ
‘ስድስት ሰዓት ገደማ ይወስዳል’ ይበሉ።
It takes about six hours.
ምህረተስላሴ
አሁን ደግሞ ‘ትኬት ማግኘት እችላለሁ?’ ብለው ጥያቄ ያቅርቡ።
Can I have a ticket, please?
ምህረተስላሴ
‘ይኼው፤ ዋጋው ሰላሳ ፓውንድ ነው’ ይበሉ።
Here you are. That’s thirty pounds.
ምህረተስላሴ
‘አውቶብሱ ከየት ነው የሚነሳው?’ የሚል ጥያቄ ይሰንዝሩ እስኪ።
Where does the bus go from?
ምህረተስላሴ
‘ከሱቁ አጠገብ ካለው መነሻ ነጥብ አስር ነው የሚነሳው’ ብለው ይመልሱ።
From stop seventeen, next to the shop.
ምህረተስላሴ
ንግግሩ ካስቸገረዎት አያስቡ፤ ውይይቱን ከፋፍለን እንዲለማመዱት እናግዝዎታለን።
እስኪ የእንግሊዝኛ ሐረጎቹን እንደገና ያዳምጡና ደግመው ይበሏቸው።
How can I get to the bus station?
You can go by bus or taxi.
I want to go to Liverpool. How long does it take?
It takes about six hours.
Can I have a ticket, please?
Here you are. That’s thirty pounds.
Where does the bus go from?
From stop seventeen, next to the shop.
ምህረተስላሴ
በጣም ግሩም፤ አሁን ሙሉ ውይይቱን ያዳምጣሉ። ለሺያን መልስ በመስጠት ይለማመዱ።
I want to go to Liverpool. How long does it take?
How can I get to the bus station?
Where does the bus go from?
Can I have a ticket, please?
ምህረተስላሴ
አሁን መልስዎን ለማመሳከር አጠቃላይ ውይይቱን እንደገና ያዳምጡት።
Sian
How can I get to the bus station?
Phil
You can go by bus or taxi.
. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . .
Sian
I want to go to Liverpool. How long does it take?
Dave
It takes about six hours.
Sian
Can I have a ticket, please?
Dave
Here you are. That’s thirty pounds.
Sian
Thanks. Where does the bus go from?
Dave
From stop seventeen, next to the shop.
ምህረተስላሴ
በጣም ጥሩ፤ እንዴት ወደ አንድ ቦታ መሄድ እንደሚቻል፣ ትኬት እንዴት እንደሚገኝ፣ አውቶብስ መናኸሪያ ውስጥ እንዴት መረጃ ማግኘት እንደሚቻል እና ጉዞ ምን ያህል ጊዜ እንደሚወስድ በእንግሊዝኛ መግለጽ ችለዋል። ለተጨማሪ የኢንሴንሻል እንግሊሽ መሰናዶ በሚቀጥለው ክፍል ይጠብቁን። ሰላም ሁኑ!
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
ለጥያቄው ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ ምን ያህል እንደተማሩ ይፈትሹ።
ጉዞ፡- ክለሳ
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
힌트
ይህ የመጓጓዣ መንገድ ነው።Question 1 of 3
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
힌트
ይህ የአውቶብስ መነሻ ነው።Question 2 of 3
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
힌트
ይሄ የጊዜ መጠን ነው።Question 3 of 3
Excellent!Great job!네 안타깝군요이번 점수입니다:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ መሰረታዊያን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ ኢሴንሻል ኢንግሊሽ መሰናዷችን ይጠብቁን።
የ Facebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
How do I get to the bus station?
እንዴት ወደአውቶብስ መናኸሪያው መሄድ እችላለሁ?You can go by ______.
በ ______ መሄድ ይችላሉ።I want to go to ______.
በ ______ መሄድ ነው የምፈልገው።How long does it take?
ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል?It takes about ______ hours.
______ ሰዓታት ገደማ ይወስዳልCan I have a ticket, please?
ትኬት መግዛት እችላለሁ?Here you are. That’s ______, please.
ይሄው። ዋጋው ______ ያህል ነው።Where does the bus go from?
አውቶብሱ የሚነሳው ከየት ነው?From platform ten, next to the shop.
ከሱቁ አጠገብ ካለው የመነሻ ነጥብ አስር ነው የሚነሳው።