单元 1: How do I...
选择一个单元
- 1How do I...
- 2Unit 2
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
- Completed

课程 1
1 练习题How do I start a conversation? ከሰዎች ጋር ንግግር የምጀምረው እንዴት ነው?
26 Jun 2018Listen to find out how to start a conversation when meeting new people in English.
አዳዲስ ሰዎችን ሲገናኙ በእንግሊዝኛ እንዴት መነጋገርን መጀመር እንደሚችሉ ለማወቅ ያዳምጡ። - Completed

课程 2
1 练习题How do I give advice? ምክር መስጠት እንዴት ይቻላል?
02 Jul 2018Listen to find out how to give someone advice in English.
በእንግሊዝኛ ምክር እንዴት መስጠት እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 3
1 练习题How do I talk about likes and dislikes? ስለምወዳቸው እና ስለማልወዳቸው ጉዳዮች እንዴት ማውራት እችላለሁ?
09 Jul 2018Listen to find out how to talk about your likes and dislikes.
ስለሚወዷቸው እና ስለማይወዷቸው ነግሮች እንዴት መናገር እንደሚችሉ ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 4
1 练习题How do I talk about my morning routine? በጠዋት ስለሚያከናውኗቸው ተግባራት እንዴት ማውራት ይቻላል?
16 Jul 2018Listen to find out how to talk about your morning routine in English.
ስለ ማለዳ ክንውኖችዎ በእንግሊዝኛ እንዴት ማውራት እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 5
1 练习题How do I talk about the weather? ስለአየር ሁኔታው እንዴት ማውራት ይቻላል?
23 Jul 2018Listen to find out how to talk about the weather in English.
ስለአየር ሁኔታው በእንግሊዝኛ እንዴት ማውራት እንደምንችል ለማወቅ ይሄንን እናዳምጥ። - Completed

课程 6
1 练习题How do I talk about where I live? ስለምኖርበት አካባቢ የማወራው እንዴት ነው?
31 Jul 2018Listen to find out how to talk about where you live in English.
ያዳምጡና ስለሚኖሩበት አካባቢ እንዴት እንደሚያወሩ ይከታተሉ። - Completed

课程 7
1 练习题How do I talk about someone's appearance? ስለአንድ ሰው ውጫዊ ገፅታ እንዴት መጠየቅ እችላለሁ?
08 Aug 2018Listen to find out how to talk about someone’s appearance in English.
በእንግሊዝኛ ስለአንድ ሰው የውጭ ገፅታ እንዴት ማውራት እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 8
1 练习题How do I talk about someone’s personality? ስለ አንድ ሰው ባህሪ እንዴት ነው የማወራው?
14 Aug 2018Listen to find out how to talk about someone’s personality in English.
ስለአንድ ሰው ባህርይ በእንግሊዝኛ እንዴት ማውራት እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 9
1 练习题How do I make a phone call? ስልክ እንዴት መደወል እችላለሁ?
22 Aug 2018Listen to find out how to make a phone call in English.
ስልክ ላይ በእንግሊዝኛ እንዴት ማውራት እንደሚቻል ለማወቅ ያዳምጡ። - Completed

课程 10
1 练习题How do I order food and drink in a café? ካፌ ውስጥ እንዴት ማዘዝ ይቻላል?
24 Aug 2018Listen to find out to how order food and drink in a cafe.
ካፌ ውስጥ እንዴት ምግብ እና መጠጥ ማዘዝ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 11
1 练习题How do I order food and drink in a restaurant? ምግብ ቤት ውስጥ እንዴት ማዘዝ እችላለሁ?
03 Sep 2018Listen to find out how order food and drink in a restaurant.
ምግብ ቤት ውስጥ ምግብ እንዴት ማዘዝ እንደሚችሉ ለመረዳት ማዳመጥዎን ይቀጥሉ - Completed

课程 12
1 练习题How do I make requests? ጥያቄ ማቅረብ የምችለው እንዴት ነው?
07 Sep 2018Listen to find out how you can ask to do something in English.
አንድን ነገርን እንዴት መጠየቅ እንደሚችል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 13
1 练习题How do I talk about how I feel? ስለሚሰማኝ ስሜት እንዴት መናገር እችላለሁ?
14 Sep 2018Listen to find out how to talk about how you feel.
ስለሚሰማዎት ስሜት እንዴት ማውራት እንደሚችሉ ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 14
1 练习题How do I book an appointment? ቀጠሮ ማስያዝ የምችለው እንዴት ነው?
21 Sep 2018Listen to find out how to book an appointment.
ቀጠሮ እንዴት ማስያዝ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 15
1 练习题How do I give opinions? አስተያየት የምሰጠው እንዴት ነው?
02 Oct 2018Listen to find out how to give opinions.
አስተያየት የመስጫ መንገዶችን ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 16
1 练习题How do I talk about my childhood hobbies? ስለልጅነት መዝናኛዎቼ ማውራት የምችለው እንዴት ነው?
05 Oct 2018Listen to find out how to talk about your childhood hobbies.
ስለልጅነት መዝናኛዎችዎች እንዴት ማውራት እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 17
1 练习题How do I talk about future arrangements? ስለወደፊት ውጥኖች እንዴት መግለጽ እችላለሁ?
12 Oct 2018Listen to find out how to talk about future arrangements.
ስለወደፊት ውጥኖች እንዴት እንደምንናገር ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 18
1 练习题How do I talk about future plans? ስለወደፊት ዕቅዶች እንዴት አወራለሁ?
22 Oct 2018Listen to find out how to talk about future plans.
ስለወደፊት ዕቅዶች እንዴት ማውራት እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 19
1 练习题How do I invite someone to do something? አንድን ሰው አንዳች ነገር እንዲያደርግ መጋበዝ የሚችሉት እንዴት ነው?
26 Oct 2018Listen to find out how to invite someone to do something.
አንድን ሰው ለአንዳች ነገር ለመጋብዝ እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 20
1 练习题How do I reply to invitations? ለግብዣ ምላሽ መስጠት የምችለው እንዴት ነው?
02 Nov 2018Listen to find out how to reply to invitations.
ለግብዣዎች እንዴት ምላሽ መስጠት እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።