单元 1: Essential English Conversation
选择一个单元
- 1Essential English Conversation
- 2Essential English Conversation
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
- Completed

课程 1
1 练习题My name is... ስሜ
05 Feb 2018Listen to find out how to introduce yourself to new people.
ለአዲስ ሰው ራስዎን እንዴት ማስተዋወቅ እንደሚችሉ ያድምጡ። - Completed

课程 2
1 练习题Where are you from? ከየት ነው የመጡት?
12 Feb 2018Listen to find out how to talk about where you come from.
ከየት እንደመጡ መናገር እንዴት እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን ያድምጡ። - Completed

课程 3
1 练习题What do you do? ስራህ ምንድን ነው?
19 Feb 2018Listen to find out how to tell someone what your job is.
ለአንድ ሰው ስራዎ ምን እንደሆነ እንዴት መናገር እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን ያድምጡ። - Completed

课程 4
1 练习题What’s your phone number? የስልክ ቁጥርዎ ስንት ነው?
24 Jan 2018Listen to find out how to give your phone number.
የስልክ ቁጥርዎን ለሌላ ሰው እንዴት መስጠት እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን ያድምጡ። - Completed

课程 5
1 练习题Meeting new people: Review አዳዲስ ሰዎችን መተዋወቅ፤ክለሳ
24 Jan 2018Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት ክፍለ ጊዜያት የተማርናቸውን እንዴት ተግባራዊ ማድረግ እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን ያድምጡ። - Completed

课程 6
1 练习题Are you married? አግብተሃል/አግብተሻል ወይ?
12 Mar 2018Listen to find out how to ask if someone is married.
አንድ ሰው ማግባት ያለማግባቱን እንዴት እንደሚጠየቅ ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ - Completed

课程 7
1 练习题Have you got any brothers or sisters? ወንድሞች ወይንም እህቶች አሉህ/አሉሽ?
19 Mar 2018Listen to find out how to ask if someone has any brothers or sisters.
አንድ ሰው ወንድሞች ወይንም እህቶች እንዳሉት እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 8
1 练习题How old are you? ዕድሜህ/ዕድሜሽ ስንት ነው?
22 Mar 2018Listen to find out how to ask how old somebody is.
የአንድን ሰው ዕድሜ እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 9
1 练习题When is your birthday? የልደት ቀንህ/ቀንሽ መቼ ነው?
02 Apr 2018Listen to find out how to ask about someone’s birthday.
የአንድን ሰው የልደት ቀን እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 10
1 练习题Asking for personal information: Review ግላዊ መረጃን መጠየቅ፤ ክለሳ
09 Apr 2018Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርናችናቸውን አገላለፆች እንዴት እንደምንጠቀማቸው ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 11
1 练习题How many brothers and sisters do you have? ስንት ወንድሞች እና እህቶች አሉህ?
16 Apr 2018Listen to find out how to ask someone how many brothers and sisters they have.
አንድ ሰው ስንት ወንድሞች እንዳሉት እንዴት እንደሚጠየቅ ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 12
1 练习题Extended family ሰፊ ቤተሰብ
19 Apr 2018Listen to find out how to talk and ask about people’s extended families.
ስለሰዎች ሰፊ ቤተሰብ/ዘመድ አዝማድ እንዴት ማውራትና መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 13
1 练习题Marriage መጋባት
26 Apr 2018Listen to find out how to ask people when they got married and about their partners.
ሰዎች መቼ እንደተጋቡና እና ስለትዳር አጋሮቻቸው እንዴት እንደሚጠየቅ ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 14
1 练习题Any children? ልጆች አሉህ?/አሉሽ?
03 May 2018Listen to find out how to ask people about their children.
ሰዎችን ስለልጆቻቸው እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለመረዳት ይህንን ያዳምጡ። - Completed

课程 15
1 练习题Family: Review ቤተሰብ፤ ክለሳ
14 May 2018Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርነውን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ማዳመጥዎን ይቀጥሉ። - Completed

课程 16
1 练习题Where do you live? ኣበይ ኢኻ ትነብር?
17 May 2018Listen to find out how to ask someone where they live.
ሰዎች የት እንደሚኖሩ እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይህንን ያዳምጡ። - Completed

课程 17
1 练习题Is there a… near here? በቅርብ... አለ እንዴ?
24 May 2018Listen to find out how to ask if some place is nearby.
የተለያዩ ቦታዎች በቅርብ ስለመገኘታቸው እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይህንን ያዳምጡ። - Completed

课程 18
1 练习题How do I get to…? ወደ. . . መሄድ የምችለው እንዴት ነው?
31 May 2018Listen to find out how to ask for directions.
አቅጣጫን እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይህንን ያዳምጡ። - Completed

课程 19
1 练习题What’s your favourite place? የምትወጅው/የምትወደው ቦታ የትኛው ነው?
07 Jun 2018Listen to find out how to ask someone about their favourite place.
ሰዎችን ስለሚወዷቸው ቦታዎች እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይህንን ያዳምጡ። - Completed

课程 20
1 练习题Where you live: Review መኖሪያ ቦታ፤ ክለሳ
18 Jun 2018Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርነውን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ይህንን ያዳምጡ። - Completed

课程 21
1 练习题What’s your favourite food? የምትወደው ምግብ ምንድን ነው?
21 Jun 2018Listen to find out how to ask someone about their favourite food.
አንድን ሰው የሚወደው ምግብ ምን ዓይነት እንደሆነ ለመጠየቅ ማዳመጥዎን ይቀጥሉ።
- Completed

课程 22
1 练习题At the restaurant ምግብ ቤት ውስጥ
01 Jul 2018Listen to find out how to order food in a restaurant.
ምግብ ቤት ውስጥ ምግብ እንዴት እንደሚያዙ ለማወቅ ማዳመጥዎን ይቀጥሉ። - Completed

课程 23
1 练习题At the market ገበያ ውስጥ
05 Jul 2018Listen to find out how to buy food at the market.
ገበያ ውስጥ ምግብ እንዴት መግዛት እንደሚቻል ለማወቅ ማዳመጥዎን ይቀጥሉ። - Completed

课程 24
1 练习题Different meals የተለያዩ የምግብ ሰዓቶች/ምድቦች
11 Jul 2018Listen to find out how to talk about different meals.
በተለያዩ ሰዓቶች ስለሚበሉ የምግብ ምድቦች እንዴት መናገር እንደሚቻል ለማወቅ ማዳመጥዎን ይቀጥሉ። - Completed

课程 25
1 练习题Food: Review ምግብ፤ ክለሳ
18 Jul 2018Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች ምን እንደተማርን ለማስታወስ ማዳመጥዎን ይቀጥሉ። - Completed

课程 26
1 练习题Size and colour መጠን እና ቀለም
25 Jul 2018Listen to find out how to ask for size and colour when shopping for clothes.
አልባሳትን ሲገዙ መጠንን እና ቀለምን እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 27
1 练习题How much is this? ስንት ነው?
27 Jul 2018Listen to find out how to ask about how much clothes cost.
አልባሳት ዋጋቸው ስንት እንደሆነ ለመጠየቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 28
1 练习题Is this on sale? በቅናሽ የሚሸጥ ነው?
13 Aug 2018Listen to find out how to ask if something is on sale in a clothing store.
በአልባሳት መደብር ውስጥ አንድ ዕቃ ቅናሽ ተደርጎበት የሚሸጥ መሆኑን እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 29
1 练习题At the till የመክፈያ ቦታ ላይ
16 Aug 2018Listen to find out how to pay for something at the till.
መክፈያ ቦታ ላይ ክፍያም ስለመፈፀም መናገርን ለማወቅ ይሄንን ያዳምጥ። - Completed

课程 30
1 练习题Shopping for clothes: Review አልባሳትን መግዛት፡ ክለሳ
27 Aug 2018Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ሳምንታት የተማሩትን እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ለማየት ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 31
1 练习题What time do you get up? ስንት ሰዓት ላይ ነው ከእንቅልፍ የሚነሱት?
30 Aug 2018Listen to find out how to ask someone what time they get up.
አንድ ሰው ስንት ሰዓት ላይ ከአልጋ እንደሚነሳ ለመጠየቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 32
1 练习题What time do you start work? ስራ ስንት ሰዓት ላይ ነው የምትጅምረው/ሪው?
06 Sep 2018Listen to find out how to ask someone what time they start work.
ሰዎች ስንት ሰዓት ላይ ስራ እንደሚጀምሩ እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 33
1 练习题What time do you have breakfast? ቁርስ የምትበላው ስንት ሰዓት ላይ ነው?
07 Sep 2018Listen to find out how to ask people what time they have breakfast.
ሰዎች ቁርስ ስንት ሰዓት ላይ እንደሚበሉ ለመጠየቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 34
1 练习题What time is it? ስንት ሰዓት ነው?
14 Sep 2018Listen to find out how to ask what time it is.
ስንት ሰዓት እንደሆነ መጠየቅን ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 35
1 练习题Routine: Review ክለሳ
21 Sep 2018Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርናቸውን ነገሮችን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 36
1 练习题Do you play football? እግር ኳስ ትጫወታለህ?
07 Oct 2018Listen to find out how to ask someone about what sports they do.
አንድ ሰው ምን ዓይነት ስፖርት እንደሚጫወት ወይም እንደምትጫወት እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 37
1 练习题How often do you play football? ምን ያህል ጊዜ እግር ኳስ ትጫወታለህ/ቻለሽ?
05 Oct 2018Listen to find out how to ask people how often they do an activity.
ሰዎች አንድ ተግባርን ምን ያህል ጊዜ እንደሚያከናውኑ እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 38
1 练习题Do you have any hobbies? የምትወደው/ጂው የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ እንቅስቃሴ አለህ/ሽ?
19 Oct 2018Listen to find out how to ask someone if they have any hobbies.
ሰዎች ስለሚመርጧቸው የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ ዓይነቶች እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 39
1 练习题What do you do in your spare time? በትርፍ ጊዜህ/ሽ ምን ታደርጋለህ/ጊያለሽ?
28 Oct 2018Listen to find out how to ask about what people do in their spare time.
ሰዎች በትርፍ ጊዜያቸው ምን እንደሚያደርጉ እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 40
1 练习题Review: Free Time Activities ክለሳ፤ የትርፍ ጊዜ እንቅስቃሴዎች
26 Oct 2018Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርናቸውን አገላለጾች እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - Completed

课程 41
1 练习题How can I get to…? እንዴት መሄድ እችላለሁ?
07 Nov 2018Listen to find out how to get to places.
እንዴት ወደተለያዩ ቦታዎች መሄድ እንደሚቻል ያዳምጡ።