单元 1: Essential English Conversation
选择一个单元
- 1Essential English Conversation
- 2Essential English Conversation
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
课程 35
Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርናቸውን ነገሮችን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
本单元得分 35
0 / 3
- 0 / 3练习题 1
练习题 1
Routine: Review
Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርናቸውን ነገሮችን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምፁን ያዳምጡ እና መልመጃውን ይሞክሩ።

ዘሩባቤል
ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊያውቀቸው የሚገቡ የቋንቋ መሰረታዊያን ወደሚያቀርበው Essential English Conversation በደህና መጡ። ዘሩባቤል እባላለሁ።
በዚህ ክፍል ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርነውን እንለማመዳለን። አንድ ሰው መቼ እንደሚተኛ እና እንደሚነሳ፥ ስራ መቼ እንደሚጅምር እና እንደሚጨርስ፥ ቁርስ፥ ምሳ እና ራት መቼ እንደሚበላ እንዲሁም ስንት ሰዓት እንደሆነ መጠየቅን ተምረናል። ይሄንን ውይይት ያዳምጡ።
Sian
Hi Phil. What time is it?
Phil
It’s seven fifteen.
Sian
Oh, it’s early. I usually have dinner at eight o’clock. When do you have dinner?
Phil
I usually have dinner at nine o’clock.
Sian
That’s late! What time do you finish work?
Phil
I usually finish work at eight forty five.
Sian
When do you go to bed?
Phil
I usually go to bed at twelve thirty.
Sian
What time do you get up?
Phil
I always get up at five o’clock.
Sian
That’s early! Are you tired?
ዘሩባቤል
ምን ያህል አስታወሱ? ይሄንን መልመጃ በመስራት እርሱን እንፈትሽ። ትክክለኛው መልስ ከመሰጠቶ በፊት የሚያስቡበት ጊዜ ይኖርዎታል።
እሽ፤ የመጀመሪያ ጥያቄ ‘ስንት ሰዓት ነው’ የሚሉት እንዴት ነው?
Sian
What time is it?
ዘሩባቤል
አንድ ሰዓት ከሩብ ይበሉ።
Phil
It’s seven fifteen.
ዘሩባቤል
እራት የምትበላው ስንት ሰዓት ላይ ነው ብለው ይጠይቁ።
Sian
When do you have dinner?
ዘሩባቤል
ብዙ ጊዜ እራት የምበላው ሶስት ሰዓት ላይ ነው ይበሉ።
Phil
I usually have dinner at nine o’clock.
ዘሩባቤል
ስንት ሰዓት ላይ ነው ስራ የምትጨርሰው ይበሉ።
Sian
What time do you finish work?
ዘሩባቤል
ብዙ ጊዜ ስራ የምጨርሰው ሁለት ከአርባ አምስት ላይ ነው ይበሉ።
Phil
I usually finish work at eight forty five.
ዘሩባቤል
የምትተኛው ስንት ሰዓት ላይ ነው ብለው ይጠይቁ።
Sian
When do you go to bed?
ዘሩባቤል
ብዙ ጊዜ የምተኛው ስድስት ተኩል ነው ይበሉ።
Phil
I usually go to bed at twelve thirty.
ዘሩባቤል
ስንት ሰዓት ላይ ነው የምትነሳው ብለው ይጠይቁ።
Sian
What time do you get up?
ዘሩባቤል
ሁሌም የምነሳው አስራ አንድ ሰዓት ላይ ነው ይበሉ።
Phil
I always get up at five o’clock.
ዘሩባቤል
ይህ አስቸጋሪ ቢሆንብዎት ብዙም ጭንቀት አይግባዎት፤ እንዲለማመዱት እናግዝዎታለን።
የእንግሊዝኛ ሐረጎቹን በድጋሚ ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
What time is it?
It’s seven fifteen.
When do have dinner?
I usually have dinner at nine o’clock.
What time do you finish work?
I usually finish work at eight forty five.
When do you go to bed?
I usually go to bed at twelve thirty.
What time do you get up?
I always get up at five o’clock.
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ፤ አሁን ጠቅላላውን ውይይት ያዳምጡና መልስዎን ያመሳክሩ።
Sian
Hi Phil. What time is it?
Phil
It’s seven fifteen.
Sian
Oh, it’s early. I usually have dinner at eight o’clock. When do you have dinner?
Phil
I usually have dinner at nine o’clock.
Sian
That’s late! What time do you finish work?
Phil
I usually finish work at eight forty five.
Sian
When do you go to bed?
Phil
I usually go to bed at twelve thirty.
Sian
What time do you get up?
Phil
I always get up at five o’clock.
Sian
That’s early! Are you tired?
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ፤ አሁን አንድን ሰው መቼ እንደሚነሳ እና እንደሚተኛ፥ መቼ ስራ እንደሚጀምር እና እንደሚጨርስ፥ ቁስር፥ ምሳ እና እራት ስንት ሰዓት ላይ እንደሚበላ እንዲሁም ስንት ሰዓት እንደሆነ መጠየቅ እንደሚቻል አውቀዋል። ለተጨማሪ Essential English Conversation ዝግጅቶች በቀጣዩ ክፍል ይጠብቁን። Bye!
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
ለጥያቄው ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ የተማሩትን ይፈትሹ።
ክለሳ
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
帮助
练习题
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
提示
ጥያቄዎች የተለያየ የቃላት ቅደም ተከተል እንዳላቸው ያስታውሱQuestion 1 of 3
帮助
练习题
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
提示
ጊዜዎችን ለመጠየቅ መቼ ወይንም ስንት ሰአት መጠቀም ይችላሉ።Question 2 of 3
帮助
练习题
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
提示
በእንግሊዝኛ ስራ መጀመር የምንለው እንዴት ነው?Question 3 of 3
Excellent!太棒了!Bad luck!加分:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ መሰረታዊያንን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ ኢሴንሻል ኢንግሊሽ ክፍላችን ይጠብቁን።
የFacebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
本课词汇
What time is it?
ስንት ሰዓት ነው?It’s ______.
______ ነውIt’s early.
ገና ነውWhen do you have dinner?
እራት የምትበላው ስንት ሰዓት ነውI usually have dinner at ______.
ብዙ ጊዜ እራት የምበላው ______ ሰአት ላይ ነውThat’s late!
ረፍዷልWhat time do you finish work?
ስራ የምትጨርሰው ስንት ሰዓት ላይ ነውI usually finish work at ______.
ብዙ ጊዜ ስራ የምጨርሰው ______ ሰአት ላይ ነውWhen do you go to bed?
የምትተኛው ስንት ሰዓት ላይ ነው?I usually go to bed at ______.
ብዙ ጊዜ የምተኛው ______ ሰአት ላይ ነውWhat time do you get up?
ስንት ሰዓት ላይ ነው የምትነሳው?I always get up at ______.
ሁሌም የምነሳው ______ ሰአት ላይ ነውAre you tired?
ደክሞሃል/ደክሞሻል?