Unit 1: Listen Here
Select a unit
- 1Listen Here
- 2Unit 2
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
- ተጠናቀቀ

Session 1
1 ActivityWhy does X mean ‘kiss’ in English?
09 Nov 2018Millions of people finish their messages with an X, which means ‘kiss’ in English. Learn how X came to mean ‘kiss’ in today’s episode!
ብዙዎች የፅሁፍ መልዕክቶቻቸው መጨረሻ ላይ የኤክስ ምልክትን ያደርጋሉ፤ ይህም በእንግሊዝኛ ስሜሃለሁ ወይንም ስሜሻለሁ እንደማለት ነው። በዛሬው ዝግጅታችን የኤክስ ምልክት እንደምን መሳምን የሚወክል ሊሆን እንደቻል ይማራሉ። - ተጠናቀቀ

Session 2
1 ActivityWhy do teenagers leave their homework to the last minute?
16 Nov 2018Today we examine one scientist’s analysis of teenagers, homework and the brain. Can she explain why teenagers leave their homework to the last minute?
በዛሬው ዝግጅታችን ታዳጊ ወጣቶችን፣ የቤት ስራን እና አዕምሮን በተመለከተ አንድ ተመራማሪት ያቀረቡትን ትንታኔ እናያለን። ተመራማሪዋ ታዳጊዎች የቤት ስራ ማስረከቢያ ጊዜ እስከሚደርስበት የመጨረሻ ደቂቃ ድረስ ለምን ሳይሰሩ እንደሚቆዩ ማብራራት ይችሉ ይሆን? - ተጠናቀቀ

Session 3
1 ActivityWhy do penguins waddle?
23 Nov 2018Penguins have a distinctive walk, or ‘waddle’. Today we discover the scientific theory that explains why penguins waddle.
ፔንጉዊኖች ለየት ያለ አረማመድ ነው ያላቸው፤ ሲራመዱ ድክ ድክ ይላሉ። ዛሬ ፔንጉዊኖች ለምን ድክ ድክ እንደሚሉ ሳይንሳዊ ማብራሪያ እናዳምጣለን። - ተጠናቀቀ

Session 4
1 ActivityHow does fat affect the brain?
30 Nov 2018How does fat affect the brain? Today we listen to part of a scientific discussion and explain the ideas around this topic.
ስብ አዕምሯችን ላይ ምን ዓይነት ተፅዕኖን ያሳርፋል? ዛሬ ከሳይንሳዊ ውይይት ውስጥ የተወሰነውን እናዳምጥና ጉዳዩን እናብራራለን። - ተጠናቀቀ

Session 5
1 ActivityWhat can chickens teach us about productivity?
07 Dec 2018Can the behaviour of chickens teach us about our own behaviour? Some studies say it can! Today we are explaining the ideas behind this theory.
የዶሮዎች ባህሪ ስለ ሰው ልጆች ባህሪ የሚጠቁመው ነገር ይኖር ይሆን? አንዳንድ ጥናቶች የሚያሳየው ነገር ሊኖር ይችላል ይላሉ። ዛሬ ከዚህ መላ ምት ጀርባ ያሉ ኃሳቦችን እናብራራለን። - ተጠናቀቀ

Session 6
1 ActivityWhat can thinking about death teach us about life?
31 Dec 2018Can considering death help to improve our lives? Today we listen to the thoughts of an end-of-life carer.
ስለ ሞት ማሰላሰል ህይወታችንን ሊያሻሽለው ይችላል? ዛሬ በህይወት ፍፃሜ አቅራቢያ ላሉ ሰዎች እንክብካቤ የሚያደርግ አንድ ሰውን ኃሳቦች እናዳምጣለን። - ተጠናቀቀ

Session 7
1 ActivityWhat happens when we see robots that look like us?
07 Jan 2019Robots can often look like humans, but how does this make us feel? Listen to the programme to learn great language around this topic.
ሮቦቶች ብዙ ጊዜ ሰዎችን ሊመስሉ ይችላሉ፤ ታዲያ እንዲያ መሆኑ ምን ስሜት ይፈጥርብናል? ስለዚህ ጉዳይ ቋንቋ ለመማር ይሄንን ያዳምጡ። - ተጠናቀቀ

Session 8
1 ActivityWhy are songs getting faster? ዘፈኖች ለምንድን ነው እየፈጠኑ የመጡት?
11 Jan 2019Modern life moves very quickly, but why does music need to move quickly too?
ዘመናዊ ህይወት በፍጥነት ነው የሚንቀሳቀሰው፤ ታዲያ ሙዚቃም ለምንድን ነው እንዲህ የሚፈጥነው? - ተጠናቀቀ

Session 9
1 ActivityWhy do we say ‘you’ to describe personal experiences? የግል ተሞክሯችንን ስንናገር ለምን አንተ ወይም አንቺ እንላለን?
14 Jan 2019People often say ‘you’ when describing their own experiences. Today we examine one psychologist’s theory about why this happens.
ሰዎች ስለራሳቸው ተሞክሮዎች ሲያስረዱ ‘you’ እያሉ ያወራሉ። ዛሬ ይህ ለምን እንደሚያጋጥም አንድ የስነ ልቦና ባለሞያ የሚያወሱትን እንመረምራለን። - ተጠናቀቀ

Session 10
1 ActivityWhy was salt so important?
30 Jan 2019Nowadays we judge status and wealth with cars and clothes – but how was it measured in the past? Today we find out why salt was so important.
ዛሬ ዛሬ የሰዎች የኑሮ እርከን እና ሀብት የምንፈርደው በመኪኖች እና በአልባሳት ነው። ድሮ ድሮ ግን እንዴት ነበር ይህ የሚመዘነው? ዛሬ ጨው ለምን በጣም አስፈላጊ እና ወሳኝ ቁስ እንደነበር እናያለን።