የአየር ንብረት ለውጥ፡ እያንዳንዳችን የምናመነጨውን በካይ ጋዞችን እንዴት መቀነስ እንችላለን?

የአየር ንብረት ለውጥ

የዓለማችን መሪዎች በስኮትላንድ መዲና ግላስጎው ተገናኝተው በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ይመክራሉ።

የአየር ንብረት ለውጥን በተመለከተ ትልቁ በሚባለው በዚህ ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ የዓለም መሪዎች የሚያስተላለፉት ውሳኔ በሚሊዮኖች ሕይወት ላይ ቀጥተኛ ውጤት ይኖረዋል።

በካይ ጋዞችን በመቀነስ በኩል እርስዎ ምን አስተዋጽኦ ሊያደርጉ ሊወጡ ይችላሉ? የሚያመነጩትን የበካይ ጋዝ ልቀትን እንዴት መቀነስ ይችላሉ? ውጤታማው አማራጭስ የቱ ነው?

ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች በመመለስ እራስዎን ይፈትኑ።