አዲሱ የዩናይትድ ኪንግደም ንጉሥ ቻርለስ ሳልሳዊ ማን ናቸው?
አዲሱ የዩናይትድ ኪንግደም ንጉሥ ቻርለስ ሳልሳዊ ማን ናቸው?
በዩናይትድ ኪንግደም ታሪክ ለሰባት አስርት ዓመታት በመንበራቸው ላይ በመቆየት ለረጅም ዘመን የነገሡት ዳግማዊት ንግሥት ኤልዛቤጥ ባለፈው ሳምንት በ96 ዓመታቸው አርፈዋል።
ይህንንም ተከትሎ አዛውንቱ ልጃቸው ልዑል ቻርለስ የእናታቸውን መንበር ወርሰዋል። ንጉሥ ቻርለስ ሳልሳዊ የተባሉት አዲሱ ንጉሥ ማን ናቸው?
ይህ ቪዲዮ የአዲሱን ንጉሥ ከውልደት አስከ ንግሥ ሕይወታቸውን በአጭሩ ይዳስሳል።



