ቢቢሲ አማርኛ በዩቲዩብ እየመጣ ነው
ቢቢሲ አማርኛ በዩቲዩብ እየመጣ ነው
የቢቢሲ አማርኛ የዩቲዩብ ቻናል ዜና እና ትንታኔዎች፣ ቃለ ምልልስ እና ግለ ታሪኮች፣ ወቅታዊ እና ታሪካዊ ክስተቶች በጥልቅ ይተነተኑበታል፤ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንዲሁም የጤና ጉዳዮች በስፋት ይዳሰሱበታል፤ ዘጋቢ ፊልሞችም ይቀርቡበታል።
ተዓማኒ የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ እና ሌሎች ዓለም አቀፍ ክስተቶችን በአንድ ቦታ ላይ በተንቀሳቃሽ ምሥል፣ በፎቶ እና በድምጽ ለማግኘት የቢቢሲ የዩቲዩብ ቻናልን ይከተሉ።
ወደ ዩቲዩብ በማቅናት BBCNewsAmharic ብለው ቢፈልጉ ያገኙናል። አሊያም ከታች ያስቀመጥነውን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ የቢቢሲ አማርኛ ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ ...
➡️ https://www.youtube.com/watch?v=uCYaESltk-A



