ቪዲዮ፡ እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸመችው ጥቃት
ቪዲዮ፡ እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸመችው ጥቃት
እስራኤል ሐሙስ ሌሊት ለአርብ አጥቢያ በኢራን ዋና ከተማ ቴህራን ውስጥ በሚገኙ ዒላማዎች ላይ ጥቃት ፈጽማለች። በጥቃቱም የአገሪቱ ከፍተኛ ወታደራዊ እና የደኅንነት ባለሥልጣናት ተገድለዋል።
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ ጥቃቱን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ ኢራን ውስጥ ዒላማ የተደረጉት ወታደራዊ ተቋማት እና መሪዎች መሆናቸውን ተናግረዋል።
ይህ ቪዲዮ ሌሊቱን በእስራኤል የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ የተከሰተውን ያሳያል።



