የንጉሥ ቻርለስ ሦስተኛ የንግሥና ሥነ ሥርዓት ገጽታዎች
የንጉሥ ቻርለስ ሦስተኛ የንግሥና ሥነ ሥርዓት ገጽታዎች
ንጉሥ ቻርለስ ሦስተኛ እና ንግሥት ካሚላ የንግሥና ሥነ ሥርዓት በደማቅ ሁኔታ ቅዳሜ ዕለት አከናውነዋል።
በሥነ ሥርዓቱ ላይ ከ2 ሺህ በላይ ሰው ታድሟል። ሌሎች በ10 ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች ደግሞ ጥንዶቹን ለማየት በለንደን ጎዳናዎች ላይ ተሰልፈው ውለዋል።
በአንጻሩ የዘውዳዊ ሥርዓቱን የሚቃወሙ ሰዎችም ድምጻቸውን ያሰሙበት ዕለት ነበር። የንግሥና ሥነ ሥርዓቱ በአመዛኙ ይህንን ይመስል ነበር።



