የደቡብ አፍሪካው አወዛጋቢ መጤ ጠል ቡድን የደቀነው ስጋት
የደቡብ አፍሪካው አወዛጋቢ መጤ ጠል ቡድን የደቀነው ስጋት
በደቡብ አፍሪካ ነውጠኛው መጤ ጠል ቡድን በፖለቲካ ፓርቲነት ተመዝግቧል።
‘ዱዱላ ዘመቻ’ በመባል የሚታወቀው ይህ ቡድን በቀጣይ ዓመት በሚካሄደው ምርጭ ዕድል ከቀናው ሰነድ አልባ ስደተኞችን ከደቡብ አፍሪካ እንደሚያባርር ቃል ገብቷል።
የቢቢሲዋ አያንዳ ቻርሊ ከቡድኑ ጋር ሁለት ሳምንታትን አሳልፋ የሚከተለውን ቪዲዮ አዘጋጅታለች።



