የኢሬቻ አከባበር በምሥል

ኢሬቻ

የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ይገኛል።

የኢሬቻ በዓል ከገዳ ሥርዓት ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያለው ሲሆን፣ በኦሮሞ ማኅበረሰብ ዘንድ ለዘመናት ሲከበር መቆየቱን የታሪክ ምሁራን ይናገራሉ።

በኢትዮጵያ በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ፤ በቢሾፍቱ ከተማ ደግሞ የሆራ ሃር-ሰዲ በዓላት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ በታደመበት ይከበራሉ።

ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ የክረምቱን መገባደድ ተከትሎ ለፈጣሪ ምሥጋና የሚያቀርብበት እንዲሁም መጪው ዘመን በጎ እንዲሆን ፈጣሪን የሚለምንበት ነው።

ዛሬ በአዲስ አበባ እየተከበረ ያለውን የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በምሥል እንደሚከተለው አጠናቅረናል።

በበዓሉ ላይ የተገኙ ሃደ ሲንቄዎች
የምስሉ መግለጫ, በበዓሉ ላይ የተገኙ ሃደ ሲንቄዎች
ኢሬቻ
ኢሬቻ
ኢሬቻ
ኢሬቻ
ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ የክረምቱን መገባደድ ተከትሎ ለፈጣሪ ምሥጋና የሚያቀርብበት እንዲሁም መጪው ዘመን በጎ እንዲሆን የሚለምንበት ነው
የምስሉ መግለጫ, ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ የክረምቱን መገባደድ ተከትሎ ለፈጣሪ ምሥጋና የሚያቀርብበት እንዲሁም መጪው ዘመን በጎ እንዲሆን የሚለምንበት ነው
ወጣቶች በባህላዊ አልባሳት ደምቀው ታይተዋል
የምስሉ መግለጫ, ወጣቶች በባህላዊ አልባሳት ደምቀው ታይተዋል
በበዓሉ ላይ የተገኙ አባ ገዳዎች
የምስሉ መግለጫ, በበዓሉ ላይ የተገኙ አባ ገዳዎች
የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ይገኛል
የምስሉ መግለጫ, የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ይገኛል
የኢሬቻ በዓል ከገዳ ሥርዓት ጋር ጥብቅ ቁርኝት አለው
የምስሉ መግለጫ, የኢሬቻ በዓል ከገዳ ሥርዓት ጋር ጥብቅ ቁርኝት አለው
ኢሬቻ በኦሮሞ ማኅበረሰብ ዘንድ ለዘመናት ሲከበር ቆይቷል
የምስሉ መግለጫ, ኢሬቻ በኦሮሞ ማኅበረሰብ ዘንድ ለዘመናት ሲከበር ቆይቷል
በአዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ፤ በቢሾፍቱ ከተማ ደግሞ የሆራ ሃር-ሰዲ በዓላት ይከበራሉ
የምስሉ መግለጫ, በአዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ፤ በቢሾፍቱ ከተማ ደግሞ የሆራ ሃር-ሰዲ በዓላት ይከበራሉ
ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ ከዘመን ወደ ዘመን በሰላም ላሸጋገረው አምላክ ምስጋና የሚያቀርብበት በዓል ነው
የምስሉ መግለጫ, ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ ከዘመን ወደ ዘመን በሰላም ላሸጋገረው አምላክ ምስጋና የሚያቀርብበት በዓል ነው
ኢሬቻ ማለት ዋቃ (ፈጣሪ) የፈጠረውን ማመስገን ማለት ነው
የምስሉ መግለጫ, ኢሬቻ ማለት ዋቃ (ፈጣሪ) የፈጠረውን ማመስገን ማለት ነው
ኢሬቻ የዘመን መለወጫ በዓልም ነው
የምስሉ መግለጫ, ኢሬቻ የዘመን መለወጫ በዓልም ነው
ማኅበራዊ ደረጃ እና የዕድሜ ልዩነት ሳይፈጠር የኦሮሞ ሕዝብ የኢሬቻ በዓልን ለዘመናት በጋራ ሲያከብር ቆይቷል
የምስሉ መግለጫ, ማኅበራዊ ደረጃ እና የዕድሜ ልዩነት ሳይፈጠር የኦሮሞ ሕዝብ የኢሬቻ በዓልን ለዘመናት በጋራ ሲያከብር ቆይቷል
በኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ ከጨለማ ወደ ብርሃን ላሸጋገረው አምላክ አምላክ ምስጋና ያቀርባል
የምስሉ መግለጫ, በኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ ከጨለማ ወደ ብርሃን ላሸጋገረው አምላክ አምላክ ምስጋና ያቀርባል
ኢሬቻ በዓል ሁለት ጊዜ ይከበራል
የምስሉ መግለጫ, ኢሬቻ በዓል ሁለት ጊዜ ይከበራል
ኢሬቻ የሰላም እና እርቅ በዓል ይባላል
የምስሉ መግለጫ, ኢሬቻ የሰላም እና እርቅ በዓል ይባላል
ኢሬቻ
ኢሬቻ
ኢሬቻ
'ፈጣሪያችን ሆይ አንተ ያጸደቅከው ነው አብቦ ፍሬ ያፈራው፤ ለዚህም እናመስግንሃለን' በማለት እርጥብ ነገር ተይዞ ይወጣል
የምስሉ መግለጫ, 'ፈጣሪያችን ሆይ አንተ ያጸደቅከው ነው አብቦ ፍሬ ያፈራው፤ ለዚህም እናመስግንሃለን' በማለት እርጥብ ነገር ተይዞ ይወጣል
የኢሬቻ በዓልን ለማክበረ የሚወጣ ታዳሚ እንደ ሳር ወይም አበባ ያለ እርጥብ ነገር በእጁ ይይዛል
የምስሉ መግለጫ, የኢሬቻ በዓልን ለማክበረ የሚወጣ ታዳሚ እንደ ሳር ወይም አበባ ያለ እርጥብ ነገር በእጁ ይይዛል
ኢሬቻ
የምስሉ መግለጫ, የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ
ኢሬቻ
የምስሉ መግለጫ, የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ
አኢሬቻ
ኢሬቻ
ኢሬቻ
ኢሬቻ