በለንደን ጎዳና ላይ የኢትዮጵያን የጾም ምግብ ለአገሬው የሚያቀርበው “መርካሞ”
በለንደን ጎዳና ላይ የኢትዮጵያን የጾም ምግብ ለአገሬው የሚያቀርበው “መርካሞ”
“መርካሞ” ለንደን ከተማ በሚገኘው ኦልድ ስፒታልፊልድስ ማርኬት በተባለው የገበያ ስፍራ የኢትዮጵያን ምግቦች ለአገሬው ሰው ያቀርባል።
መርካሞ የእንስሳት ተዋጽኦ የሌለባቸውን የኢትዮጵያ ምግቦች ለፈረንጆች አመቺ በሆነ መልኩ በማቅረብ እውቅናን ያገኘ ምግብ መሸጫ ነው።