ሱዳንን እያመሰ ያለው ግጭት የተቀሰቀሰበት ምክንያት ምንድን ነው?

ሱዳንን እያመሰ ያለው ግጭት የተቀሰቀሰበት ምክንያት ምንድን ነው?

ሁለት ሳምንት ሊሞላው የተቃረበው በሱዳን በተፈጠረው ወታደራዊ ግጭት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል።

ግጭቱ የሥልጣን ሽኩቻ ውስጥ በገቡት በአገሪቱ ሁለት ኃያላን የጦር ጄኔራሎች መካከል የሚደረግ ሲሆን የሌሎች አገራት እጅ እንዳለበትም ይነገራል።

ለመሆኑ ይህ ግጭት መቀስቀስ ምክንያቱ ምንድን ነው?