የአርጀንቲና ምክትል ፕሬዝዳንት በዕድል የተረፉበት የግድያ ሙከራ ቪዲዮ

የአርጀንቲና ምክትል ፕሬዝዳንት ክርስቲና ፈርናንዴዝ ዴ ኪሪችነር ባለፈው ሐሙስ ምሽት ከተሞከረባቸው ግድያ ለጥቂት አምልጠዋል።

ምክትል ፕሬዝዳንቷ በጥይት ከመመታት የዳኑት የተኳሹ መሳሪያ በመንከሱ ነው ተብሏል።

ዴ ኪሪችነር ከመኖሪያ ቤታቸው ውጪ ለተሰበሰቡ ደጋፊዎቻቸው ሰላምታ በመስጠት ላይ ሳሉ ነበር አንድ ግለሰብ ከሕዝቡ መካከል ወጥቶ ፊታቸው ላይ ሽጉጡን አነጣጥሮ ለመተኮስ የሞከረው። ቪዲዮውን ይመልከቱ . . .