በተደጋጋሚ ጥቅም ላይ የሚውል የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል?

በተደጋጋሚ ጥቅም ላይ የሚውል የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል?

በአፍሪካ በርካታ ሴቶች የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ለመግዛት የገንዘብ አቅም የላቸውም። ቶጓዊቷ የሴቶች መብት ተቆርቋሪ ኤልሳ ምቤና ለዚህ ችግር መፍትሄ የሚሆን መላን ዘይዳለች።

ኤልሳ ከልብስ ሰፊዎች የሚተርፉ ቁርጥራጭ ጨርቆች በመጠቀም መልሶ ጥቅም ላይ ሊውል የሚችል የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ እያዘጋጀች ለተቸገሩ ሴቶች ታርቀባለች።