በውሰት ጫማ ከመወዳደር የዓለም ክብረ ወሰን እስከመስበር

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
በውሰት ጫማ ከመወዳደር የዓለም ክብረ ወሰን እስከመስበር

ኬንያዊው ኬልቪን ኪፕቱም የዓለም የማራቶን ክብረ ወሰን ባለቤት ሆኗል። ኪፕቱም ሩጫ ሲጀምር ግን ጫማ አልነበረውም። ጫማ ከሰው ተውሶ ነበር ሩጫ የጀመረው።