አሜሪካ ወደ ኤልሳቫዶር ያባረረቻቸው ከ200 በላይ የወንበዴ ቡድን አባላት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
አሜሪካ ወደ ኤልሳቫዶር ያባረረቻቸው ከ200 በላይ የወንበዴ ቡድን አባላት

አሜሪካ የወንበዴ ቡድን አባላት ናቸው ያለቻቸውን ከ200 በላይ የቬንዝዌላ ዜጎች እጅ እና እግራቸውን በሰንሰል በማሰር ወደ ኤል ሳቫዶር ልካለች። የኤልሳቫዶር ፕሬዝዳንት የወንበዴ አባላት ናቸው ያሏቸው 251 ሰዎች ወደ አገራቸው መላካቸውን አረጋግጠዋል።ነገር ግን ሁለቱም አገራት ተጠርጣሪዎቹ የወንበዴ ቡድን አባላት መሆናቸውን የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ አልቻም።