በእያንዳንዱ ሰው ፍላጎት መሠረት በባለሦስት አውታር (3ዲ) ቴክኖሎጂ የሚሠራው ኬክ
በእያንዳንዱ ሰው ፍላጎት መሠረት በባለሦስት አውታር (3ዲ) ቴክኖሎጂ የሚሠራው ኬክ
ባለ ሦስት አውታር (3ዲ) ቴክኖሎጂ የተለያዩ ውስብስብ ቁሳቁሶችን ለማምረት ጥቅም ላይ ሲውል ቆይቶ አሁን ደግሞ የተመጋቢዎችን ጣዕም እና ፍላጎትን መጥኖ ኬክ እንዲያዘጋጅ እየተደረገ ነው።
የአሜሪካ ውስጥ የሚገኙ ተመራማሪዎች ኬክን በ3ዲ በሕትመት መልኩ እናቀርባለን እያሉ ነው።
ይህ በምርምር የተሰራው ኬክ ብዙ ግብዓቶችን ያካተተ እና ሰዎች የራሳቸውን ምርጫ በራሳቸው መወሰን የሚችሉበት ነው ተብሏል።



