“ክሪስቲያኖ ሮናልዶን ወደ ኢትዮጵያ ማምጣት እፈልጋለሁ” - ጆኒ ቬጋስ
“ክሪስቲያኖ ሮናልዶን ወደ ኢትዮጵያ ማምጣት እፈልጋለሁ” - ጆኒ ቬጋስ
ክርስቲያኖ ሮናልዶን ወደ ኢትዮጵያ ማምጣት ይፈልጋል። የታላላቅ የእግር ኳስ ከዋክብትን የእረፍት ጊዜ በማሳመር ታዋቂነትን አትርፏል። ትውልዱ ኢትዮጵያ ሲሆን፣ ዕድገቱ ደግሞ አሜሪካ ነው፣ ዮሐንስ ዘውዱ [ጆኒ ቬጋስ]።
ለመጀመሪያ ጊዜ ያገኘው ታዋቂ የእግር ኳስ ተጫዋች የቀድሞው የአርሰናል እና የማንችስተር ሲቲ ተጫዋች ሳሚር ናዝሪ ነው። በመቀጠል ግን ከበርካታ ተጫዋቾች ጋር ተገናኝቷል። ጆኒ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርጓል።



