እንደተወለዱ ተሰርቀው የተሸጡት መንትዮች እንዴት በቲክቶክ አማካይነት ተገናኙ?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
እንደተወለዱ ተሰርቀው የተሸጡት መንትዮች እንዴት በቲክቶክ አማካይነት ተገናኙ?

አሚ እና አኖ መንትዮች ናቸው። እንደተወለዱ ግን ከእናታቸው ተሰርቀው ለተለያዩ ሰዎች ተሸጡ። ከዓመታት በኋላ ደግሞ እንደ ዕድል ሆኖ በቲክቶክ ቪዲዮ አማካይነት ለመገናኘት ችለዋል። እንደተወለዱ የተለያዩት መንትዮቹ ከዓመታት በኋላ እንዴት ሊገናኙ ቻሉ?