በአካባቢው ያሉ ቤቶች በሙሉ በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት ሲወድሙ ምንም ሳይሆን የተረፈው ቤት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
በአካባቢው ያሉ ቤቶች በሙሉ በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት ሲወድሙ ምንም ሳይሆን የተረፈው ቤት

አንድ የሎስ አንጀለስ ነዋሪ የጎረቤቶቹ ቤቶች በሙሉ በወደሙበት ሰደድ እሳት የእርሱ ቤት ግን ምንም ጉዳት ሳይደርስበት አግኝቶታል።

በዚህ ሰደድ እሳት ቢያንስ 25 ሰዎች ሞተዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶች እና መሠረተ ልማቶችም ወድመዋል። ቤቱ ሳይቃጠል ያገኘው ኤንሪክ ባልካዛር አጋጣሚውን 'ይህ ባይገባኝም ፈጣሪ ግን ባርኮኛል' ብሏል።