ከስሩ እየመነጨ ባለው ውሃ ምክንያት አደጋ የተጋረጠበት የአክሱም ሐውልት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
ከስሩ እየመነጨ ባለው ውሃ ምክንያት አደጋ የተጋረጠበት የአክሱም ሐውልት

ጥንታዊው የአክሱም ሐውልት ከሥሩ በሚመነጨው ውሃ ምክንያት አደጋ እንደተጋረጠበት የክልሉ ኃላፊዎች ይናገራሉ፤ ለሐውልቱ ይደረጋል የተባለው ጥገናም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ከተስተጓጎለ በኋላ እስከ አሁን ድረስ የተደረገ ነገር የለም።