ከመርዛቸው መድኃኒት ለመቀመም ከ50 በላይ የእባብ ዝርያዎችን የሚያረባው ማዕከል

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
ከመርዛቸው መድኃኒት ለመቀመም ከ50 በላይ የእባብ ዝርያዎችን የሚያረባው ማዕከል

በኬንያ አንድ ተቋም ከ50 በላይ የእባብ ዝርያዎችን እያረባ ነው። ዓላማው ከእባቦቹ የሚገኘውን መርዝ በመሰብሰብ መድኃኒት ለመቀመም ነው።

እባብ እርባተው ከኬንያ መንግሥት ፈቃድ ባያገኝም የተለያዩ ዝርያ ያላቸውን በርካታ እባቦችን አንድ ላይ በማርባት መርዛቸውን እየሰበሰቡ ነው።

ከዚህ ባሻገርም የእባብ እርባታው የሚጎበኝ ሲሆን ለትምህርታዊ እና ለጥናት ሥራም አገልግሎት እየሰጠ ነው።