ከ30 ዓመት በፊት ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የተለጠፈው የመጀመሪያ ፎቶ
ከ30 ዓመት በፊት ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የተለጠፈው የመጀመሪያ ፎቶ
ስንቶቻችን ለመጀመሪያ ጊዜ በማኅበራዊ የለጠፍነውን ፎቶ እናስታውሳለን?
ዛሬ በሰከንዶች ፍጥነት የእጅ ስልኮቻችንን ተጠቅመን የምናጋራውን ፎቶ ከ30 ዓመት በፊት ማድረግ የማይታሰብ ነበር።
ይህ ፎቶ ማኅበራዊ ሚዲያው ላይ በመጋራት የመጀመሪያው ነው። በዚህ ፎቶ የተጀመረው በማኅበራዊ ሚዲዮ የፎቶን የማጋራት አሁን እጅግ ከላቀ ደረጃ ላይ ደርሷል።
ለመሆኑ ዛሬ ላይ ከመድረሳችን በፊት ፎቷቸውን ለመጀመሪያ ጊዜ ማኅበራዊ ሚዲያ ያጋሩት እነማን ናቸው? ከ30 ዓመት በፊት የነበረውን ሁኔታ ያስታውሳሉ?



