የዓለም መሪዎች እስካሁን ከተለዋወጧቸው ስጦታዎች መካከል ለየት ያሉ የትኞቹ ናቸው?
የዓለም መሪዎች እስካሁን ከተለዋወጧቸው ስጦታዎች መካከል ለየት ያሉ የትኞቹ ናቸው?
የቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሸንኮ ሰሞኑን ከዚምባብዌው ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የተበረከተላቸውን የደረቀ አንበሳ ምን ሊያደርጉት እንደሚችሉ እያሰቡ ነው።
እርሳቸው ደግሞ በአጸፋው ለዚምባቢዌው ፕሬዝዳንት ትራክተር አበርክተውላቸዋል። ረጅም ታሪክ ባለው የመሪዎች ስጦታ የመቀያየር ልምድ ውስጥ ይህ በቅርብ ጊዜ የተከናወነው ነው።
ብዙ መሪዎች የተለየ ያሉትን ስጦታ ለአቻዎቻቸው ያበረክታሉ። ቻይና በፓንዳ ዲፕሎማሲ ትታወቃለች።
ሌሎች ለየት ያሉ ስጦታዎች የትኞቹ ናቸው?



