ቤተሰቦቼን ማግኘት አለመቻሌ ከፍተኛ ፈተና ሆኖብኝ ነበር : ጉዳፍ ፀጋይ
ቤተሰቦቼን ማግኘት አለመቻሌ ከፍተኛ ፈተና ሆኖብኝ ነበር : ጉዳፍ ፀጋይ
ጉዳፍ ፀጋይ የባለፈው ዓመት የዓለም ሻምፒዮና የ5 ሺህ ሜትር አሸናፊ ነች። በወቅቱ በጦርነት ምክንያት ከቤተሰቦቿ ጋር የመገናኘት ዕድል አልነበራትም።
ከዚህም በተጨማሪ ባለቤቷ እና አሰልጣኟ ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ ለእስራት ተዳርጎ ነበር። ይህም ከፍተኛ ጫና ፈጥሮባት እንደነበር ከቢቢሲ ጋር በነበራት ቆይታ ተናግራለች።