ጡረታ ከወጡ በኋላ አሁንም ሥራቸው ላይ የሚገኙት በጎ ፈቃደኛው ትራፊክ ፖሊስ
ጡረታ ከወጡ በኋላ አሁንም ሥራቸው ላይ የሚገኙት በጎ ፈቃደኛው ትራፊክ ፖሊስ
አቶ መሐመድ የሥራ ዘመናቸውን መቁጠር የጀመሩት በንጉሡ ዘመን ነው። ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ባደረገችው ጦርነትም ተሳትፈው መስዋትነትን ከፍለዋል።
በፖሊስነት እና በትራፊክ ፖሊስነት ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች አገልግለዋል። ከ10 ዓመት በፊት ጡረታ የወጡት አቶ መሐመድ፣ አሁን በበጎ ፈቃድ በትራፊክ ፖሊስነት እያገለገሉ ይገኛሉ።