አዲሱ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚንስትር ሪሺ ሱናክ ማን ናቸው?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ሪሺ ሱናክ የመጀመሪያው የእስያ ዝርያ ያላቸው የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚንስትር በመሆን ታሪክ ሰርተዋል። ወላጆቻቸው ትውልዳቸው ከምስራቅ አፍሪካ ሲሆን የዘር ግንዳቸው ከሕንድ የሚመዘዝ ነው። ከኢንቨስትመንት ባንክ ባለቤትነት እስከ ጠቅላይ ሚንስትርነት ያደረሳቸው የሕይወት ጉዞ በአጭሩ በዚህ ቪዲዮ ተሰናድቷል።
አዲሱ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚንስትር ሪሺ ሱናክ ማን ናቸው?