ከወዳደቁ የፕላስቲክ ጫማዎች ማራኪ የጥበብ ውጤቶችን እንዴት መሥራት ይቻላል?

ከወዳደቁ የፕላስቲክ ጫማዎች ማራኪ የጥበብ ውጤቶችን እንዴት መሥራት ይቻላል?

ዩጂን ኮምቦዬ የወዳደቁ የፕላስቲክ ጫማዎችን በመሰብሰብ ማራኪ የጥበብ ሥራዎችን በመሥራት ዝናን አትርፏል።

በዚህ ተግባሩም የጥበብ ሥራን ከማበርከቱ ባሻገር እግረ መንገዱን የፕላስቲክ ቆሻሻ በአካባቢው ላይ እያደረሰ ያለውን ብክለት በመከላከል የድርሻውን እየተወጣ እንደሆነ ይናገራል።

የ30 ዓመቱ ወጣት ይህንን ላለፉት 5 ዓመታት እየሰራ ላለው የጥበብ ሥራው የወዳደቁ የፕላስቲክ ውጤቶችን እንዴት እንደሚጠቀምባቸው ይናገራል።