ምዕራባውያኑን ያሳሰበው የኪም ጆንግ ኡን ዕቅድ
ምዕራባውያኑን ያሳሰበው የኪም ጆንግ ኡን ዕቅድ
በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2022 ሰሜን ኮሪያ ከመቼውም ጊዜ በላይ የተለያየ አቅም ያላቸው በርካታ የሚሳኤል ሙከራዎችን አድርጋለች።
በተጨማሪም ባለፈው ዓመት ፕሬዝዳንት ኪም ጆንግ ኡን አገራቸው ሰሜን ኮሪያ ኒውክሊየር መታጠቋን ይፋ አድርገዋል።
ምዕራባውያን ከሰሜን ኮሪያ ጋር በመደራደር የኒውክሊየር ፕሮግራሟን ማስቆም ካልሆንም ለማዘግየት ቢፈልጉም የሚሳካ አይመስልም።
ይልቁንም በዚህ ዓመት ሰሜን ኮሪያ ለምዕራባውያኑ ራስ ምታት ሊሆኑ የሚችሉ ተጨማሪ አዳዲስ ዕቅዶችን ተግባራዊ ለማድረግ ተነስተዋል።
ይህ ቪዲዮ ኪም በቀጣይ ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ ይዳስሳል።



