ቁጣን የቀሰቀሰው ሕግ ተሰርዞም ኬንያውያን ለምን በተቃውሞው ቀጠሉ?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
ቁጣን የቀሰቀሰው ሕግ ተሰርዞም ኬንያውያን ለምን በተቃውሞው ቀጠሉ?

ኬንያውያን ለተቃውሞ አደባባይ መውጣት ከጀመሩ ሦስት ሳምንታት ሆኗቸዋል።

የተቃውሞው መነሻ አገሪቱ ልትተገብረው ያቀደችው የግብር ጭማሪ ነው።

የአገሪቱ ፓርላማ ረቂቅ ሕጉን ቢያጸድቀውም፣ ተቃውሞውን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ዊሊያ ምሩቶ እንደማይፈርሙ እና እንደሚሰርዙት ገልጸዋል።

ወጣቶች ግን ፕሬዝዳንቱ ሥልጣን ይልቀቁ በማለት በተቃውሟቸው ቀጥለዋል።