የማዕድን ማውጫ ጉድጓድ የተደረመሰባቸውን 9 ሰዎች በአስደናቂ ሁኔታ ያተረፈው ኮንጓዊ
የማዕድን ማውጫ ጉድጓድ የተደረመሰባቸውን 9 ሰዎች በአስደናቂ ሁኔታ ያተረፈው ኮንጓዊ
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ አንድ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ጉድጓድ ተደርምሶ ዘጠኝ ሰዎች መውጫ አጥተው ነበር።
አንድ ግለሰብ ግን እየተንሸራተተ ያለውን መሬት ቆፍሮ የተቀበሩትን የባልደረቦቹን ሕይወት ለማትረፍ ችሏል። ይህ ቪዲዮ ክስተቱን ያሳያል።