በበርካታ አገራት ከተሞችን በማውደም አሳሳቢ አደጋን እየጋረጠ ያለው የመሬት መንሸራተት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
በበርካታ አገራት ከተሞችን በማውደም አሳሳቢ አደጋን እየጋረጠ ያለው የመሬት መንሸራተት

በዚህ ዘመን የመሬት መንሸራተት በበርካታ የዓለም አካባቢዎች አሳሳቢ እየሆነ የመጣ ክስተት ነው።

ባለሙያዎች እንደሚሉት ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። በደቡብ አሜሪካ እና በአፍሪካ የሚገኙ አንዳንድ ከተሞችም ለውድመት ሲዳረጉ፣ በርካታ ሰዎችም ሕይወታቸውን አጥተዋል።

የመሬት መሸርሸር ተፈጥሯዊ ቢሆንም ሰው ሰራሽ ምክንያቶች እንዳባባሱት ባለሙያዎች ይገልጻሉ። በዚህም ሳቢያ በአፍሪካ እና በደቡብ አሜሪካ ያሉ ከተሞች አደጋ ተጋርጦባቸዋል።