በተለያዩ ቀለማት የሚሠራው የአንገት ልብስ [ከፊያህ] እንዴት የፍልስጤማውያን መለያ ሆነ?
በተለያዩ ቀለማት የሚሠራው የአንገት ልብስ [ከፊያህ] እንዴት የፍልስጤማውያን መለያ ሆነ?
ከፊያህ በፍልስጤማውያን ዘንድ የሚዘወተር የራስ መሸፈኛ ወይም ስካርፍ ነው። በ1930ዎቹ የነጻነት ትግል ምልክት ተደርጎ ይወሰድ ነበር።
የፍልስጤም ነጻነት ድርጅት መሪ ያሲር አራፋት አድርውት ሲታዩ ዝናው በዓለም ላይ ናኝቷል። አሁን ደግሞ የፍልስጤም ደጋፊዎች በመላው ዓለም ያደርጉታል።