10 ወራት ያስቆጠረው የአማራ ክልል ግጭት እና ሊጠናቀቅ የተቃረበው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ
10 ወራት ያስቆጠረው የአማራ ክልል ግጭት እና ሊጠናቀቅ የተቃረበው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ
በአማራ ክልል የተቀሰቀሰው ግጭት 10 ወራትን አስቆጥሯል። ግጭቱን ተከትሎ ለስድስት ወራት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ አራት ወራት ተራዝሞ መገባደጃው ላይ ይገኛል። ግጭቱ በክልሉ ውስጥ አያሌ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ቀውስን አስከትሏል። ዋና ዋናዎቹ ምን ምን ናቸው?