ባለፈው ዓመት ለኑሮ መወደድ ምክንያት የሆኑት ዋነኛ ክስተቶች የትኞቹ ናቸው?

ባለፈው ዓመት ለኑሮ መወደድ ምክንያት የሆኑት ዋነኛ ክስተቶች የትኞቹ ናቸው?

ባለፈው ዓመት በዓለም ዙሪያ ከዚህ በፊት ከታየው በከፍተኛ ሁኔታ የናረ የምርት እና የአገልግሎቶች ዋጋ መናር ተከስቷል።

ለዚህም የተለያዩ ምክንያቶች የሚቀርቡ ሲሆን፣ ይህ ቪዲዮ የዓለምን ሕዝብን ክፉኛ ላስጨነቀው የዋጋ ንረት ሰበብ ለሆኑት መካከል ዋናዎቹን ይዳስሳል።