የ105 ዓመቷ እማማ ራምባይ በሩጫ ክብረ ወሰን ሰበሩ
የ105 ዓመቷ እማማ ራምባይ በሩጫ ክብረ ወሰን ሰበሩ
ወ/ሮ ራምባይ 105 ዓመታቸው ነው። 100 ሜትርን በ45.40 ሰከንድ በመጨረስ በአዛውንቶች የተያዘውን የሕንድን ክብረ ወሰን ሰብረዋል።
ይህንን ውድድር የሚያዘጋጀው አካል እስካሁን ትልቁ የውድድር ተሳታፊ የ85 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ ነው።