ከእህቷ በተለገሰችው ማህጻን አማካኝነት ወልዳ ለመሳም የበቃችው ሴት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
ከእህቷ በተለገሰችው ማህጻን አማካኝነት ወልዳ ለመሳም የበቃችው ሴት

ከእህቷ በተለገሰችው ማህጻን ጽንስ በመያዝ ለመውለድ የበቃችው ሴት በዚህ መንገድ ልጅ በመታቀፍ በዩናይትድ የመጀመሪያዋ እናት ሆናለች። የጨቅላዋ እናት ጽንስ ለመቋጠር የሚያስችላት ማህጸን በተፈጥሮ ስላልነበራት ከእህቷ የተለገሳት ማህጻን በአገሪቱ የመጀመሪያው በሆነ ስኬታማ ንቅለ ተከላ አግኝታ ነው ለመውለድ የበቃችው።

በማህጸን ንቅለ ተከላ አማካኝነት የመጀመሪያው የመጀመሪያው ጨቅላ የተወለደው በአውሮፓውያኑ 2014 ስዊዲን ውስጥ ሲሆን፣ እስካሁን በተለያዩ አገራት 135 የሚሆኑ የማህጸን ንቅለ ተካላዎች ተከናውነው 65 ሕጻናት ተወልደዋል።