የአየር ንብረት ለውጥ ተላላፊ በሽታዎች የበለጠ እንዲስፋፉ ምክንያት እየሆነ ነው
የአየር ንብረት ለውጥ ተላላፊ በሽታዎች የበለጠ እንዲስፋፉ ምክንያት እየሆነ ነው
ሳይንቲስቶች እንደሚሉት 50 በመቶ የሚሆኑትን የምድራችንን ተላላፊ በሽታዎች የሚያባብሰው የአየር ንብረት ለውጥ ነው።
የአየር ንብረት ሞቃታማ መሆኑን ተከትሎ እንስሳት እና ትንኞች ከቦታ ቦታ ስለሚዘዋወሩ በሽታዎች በከፍተኛ ሁኔታ ይስፋፋሉ።
ይህ ቪዲዮ የአየር ንበረት ለውጥና የተላላፊ በሽታዎችን መስፋፋት በተመለከተ በአጭሩ ይዳስሳል።