ቢቢሲ ታሪኳን ያጋራው 'ሊስትሮዋ' የምህንድስና ምሩቅ በአዲስ ሥራ ተሰማራች
ቢቢሲ ታሪኳን ያጋራው 'ሊስትሮዋ' የምህንድስና ምሩቅ በአዲስ ሥራ ተሰማራች
ቢቢሲ ታሪኳን ያጋራው የምህንድስና ምርቋ እና በጫማ ማስዋብ ሥራ ተሰማርታ የነበረችው ምንታምር በለጠ አዲስ ሥራ ጀምራለች።
ምንታምር ታሪኳን ለቢቢሲ ካጋራች በኋላ ብዙ ወገኖች ሊደግፏት እንደሚፈልጉ አድራሻዋን ጠይቀው ነበር።
በዚሁ መሰረትም የተለያዩ ሰዎች እገዛ አድርገውላት የምህንድስና ምሩቋ ምንታምር፣ ከጫማ ማስዋብ ሥራ ወጥታ በአዲስ ሥራ ተሰማርታለች።



