የአፍሪካ ዋንጫ የጨዋታ መረሃ ግብር እና የውጤት ሰንጠረዥ

ዋንጫ፣ ተጫዋቾች፣ ደጋፊዎች የሞሮኮ ሰንደቅ ዓላማ

የፎቶው ባለመብት, BBC Sport

35ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ነው።

ከታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም. አስከ ጥር 10/2018 ዓ.ም. በሚካሄደው ውድድር ላይ የ24 አገራት ብሔራዊ ቡድኖች ይሳተፋሉ።

ባለፉት ዓመታት በየሁለት ዓመቱ ሲካሄድ የነበረው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ከአሁን በኋላ በየአራት ዓመቱ የሚካሄድ ይሆናል።

ለአንድ ወር ገደማ በተለያዩ የሞሮኮ ከተሞች የሚካሄደው የዘንድሮው የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ ከዚህ ቀደሞቹ በተለየ ከፍተኛ የገንዘብ ሽልማት ያገኛል።

የውድድሩን የጨዋታ መረሃ ግብር፣ ሰዓት እና ውጤቶችን ሰንጠረዥ እዚህ ይመልከቱ።

የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ

ጨዋታዎች እና ውጤቶች
የምድብ ጨዋታ
ምድብ
  • ተጫ - ተጫወተ
  • አሸ - አሸነፈ
  • ተሸ - ተሸነፈ
  • አቻ - አቻ
  • የግ.ል - የግብ ልዩነት
  • ነጥ - ነጥብ
    • ምድብ ኤ
      አገር ተጫ አሸ ተሸ አቻ የግ.ል ነጥ
      ሞሮኮ 320157
      ማሊ 300303
      ኮምሮስ 3012-22
      ዛምቢያ 3012-32
      • 21/12/2025, 19:00
        ሞሮኮ 2
        -
        0 ኮምሮስ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ልዑል ሙሌይ አብደላህ ስታዲየም)
      • 22/12/2025, 14:00
        ማሊ 1
        -
        1 ዛምቢያ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ሞሐመድ 5ኛ ስታዲየም)
      • 26/12/2025, 17:30
        ዛምቢያ 0
        -
        0 ኮምሮስ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ሞሐመድ 5ኛ ስታዲየም)
      • 26/12/2025, 20:00
        ሞሮኮ 1
        -
        1 ማሊ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ልዑል ሙሌይ አብደላህ ስታዲየም)
      • 29/12/2025, 19:00
        ኮምሮስ 0
        -
        0 ማሊ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ሞሐመድ 5ኛ ስታዲየም)
      • 29/12/2025, 19:00
        ዛምቢያ 0
        -
        3 ሞሮኮ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ልዑል ሙሌይ አብደላህ ስታዲየም)
    • ምድብ ቢ
      አገር ተጫ አሸ ተሸ አቻ የግ.ል ነጥ
      ግብፅ 320127
      ደቡብ አፍሪካ 321016
      አንጎላ 3012-12
      ዚምባብዌ 3021-21
      • 22/12/2025, 17:00
        ደቡብ አፍሪካ 2
        -
        1 አንጎላ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ማራካሽ ስታዲየም)
      • 22/12/2025, 20:00
        ግብፅ 2
        -
        1 ዚምባብዌ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (አጋዲር ስታዲየም)
      • 26/12/2025, 12:30
        አንጎላ 1
        -
        1 ዚምባብዌ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ማራካሽ ስታዲየም)
      • 26/12/2025, 15:00
        ግብፅ 1
        -
        0 ደቡብ አፍሪካ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (አጋዲር ስታዲየም)
      • 29/12/2025, 16:00
        አንጎላ 0
        -
        0 ግብፅ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (አጋዲር ስታዲየም)
      • 29/12/2025, 16:00
        ዚምባብዌ 2
        -
        3 ደቡብ አፍሪካ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ማራካሽ ስታዲየም)
    • ምድብ ሲ
      አገር ተጫ አሸ ተሸ አቻ የግ.ል ነጥ
      ናይጄሪያ 330049
      ቱኒዚያ 311114
      ታንዛኒያ 3012-12
      ኡጋንዳ 3021-41
      • 23/12/2025, 17:30
        ናይጄሪያ 2
        -
        1 ታንዛኒያ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ፌዝ ስታዲየም)
      • 23/12/2025, 20:00
        ቱኒዚያ 3
        -
        1 ኡጋንዳ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (የራባት ኦሊምፒክ ስታዲየም)
      • 27/12/2025, 17:30
        ኡጋንዳ 1
        -
        1 ታንዛኒያ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ኤል ባሪድ ስታዲየም)
      • 27/12/2025, 20:00
        ናይጄሪያ 3
        -
        2 ቱኒዚያ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ፌዝ ስታዲየም)
      • 30/12/2025, 16:00
        ታንዛኒያ 1
        -
        1 ቱኒዚያ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (የራባት ኦሊምፒክ ስታዲየም)
      • 30/12/2025, 16:00
        ኡጋንዳ 1
        -
        3 ናይጄሪያ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ፌዝ ስታዲየም)
    • ምድብ ዲ
      አገር ተጫ አሸ ተሸ አቻ የግ.ል ነጥ
      ሴኔጋል 320167
      ዲሞክራቲክ ኮንጎ 320147
      ቤኒን 3120-33
      ቦትስዋና 3030-70
      • 23/12/2025, 12:30
        ዲሞክራቲክ ኮንጎ 1
        -
        0 ቤኒን
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ኤል ባሪድ ስታዲየም)
      • 23/12/2025, 15:00
        ሴኔጋል 3
        -
        0 ቦትስዋና
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ታንጋር ስታዲየም)
      • 27/12/2025, 12:30
        ቤኒን 1
        -
        0 ቦትስዋና
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (የራባት ኦሊምፒክ ስታዲየም)
      • 27/12/2025, 15:00
        ሴኔጋል 1
        -
        1 ዲሞክራቲክ ኮንጎ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ታንጋር ስታዲየም)
      • 30/12/2025, 19:00
        ቤኒን 0
        -
        3 ሴኔጋል
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ታንጋር ስታዲየም)
      • 30/12/2025, 19:00
        ቦትስዋና 0
        -
        3 ዲሞክራቲክ ኮንጎ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ኤል ባሪድ ስታዲየም)
    • ምድብ ኢ
      አገር ተጫ አሸ ተሸ አቻ የግ.ል ነጥ
      አልጄሪያ 330069
      ቡርኪና ፋሶ 321026
      ሱዳን 3120-43
      ኢኳቶሪያል ጊኒ 3030-40
      • 24/12/2025, 12:30
        ቡርኪና ፋሶ 2
        -
        1 ኢኳቶሪያል ጊኒ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ሞሐመድ 5ኛ ስታዲየም)
      • 24/12/2025, 15:00
        አልጄሪያ 3
        -
        0 ሱዳን
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ልዑል ሙሌይ ኤል ሐሰን ስታዲየም)
      • 28/12/2025, 15:00
        ኢኳቶሪያል ጊኒ 0
        -
        1 ሱዳን
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ሞሐመድ 5ኛ ስታዲየም)
      • 28/12/2025, 17:30
        አልጄሪያ 1
        -
        0 ቡርኪና ፋሶ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ልዑል ሙሌይ ኤል ሐሰን ስታዲየም)
      • 31/12/2025, 16:00
        ኢኳቶሪያል ጊኒ 1
        -
        3 አልጄሪያ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ልዑል ሙሌይ ኤል ሐሰን ስታዲየም)
      • 31/12/2025, 16:00
        ሱዳን 0
        -
        2 ቡርኪና ፋሶ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ሞሐመድ 5ኛ ስታዲየም)
    • ምድብ ኤፍ
      አገር ተጫ አሸ ተሸ አቻ የግ.ል ነጥ
      አይቮሪ ኮስት 320127
      ካሜሩን 320127
      ሞዛምቢክ 3120-13
      ጋቦን 3030-30
      • 24/12/2025, 17:30
        አይቮሪ ኮስት 1
        -
        0 ሞዛምቢክ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ማራካሽ ስታዲየም)
      • 24/12/2025, 20:00
        ካሜሩን 1
        -
        0 ጋቦን
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (አጋዲር ስታዲየም)
      • 28/12/2025, 12:30
        ጋቦን 2
        -
        3 ሞዛምቢክ
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (አጋዲር ስታዲየም)
      • 28/12/2025, 20:00
        አይቮሪ ኮስት 1
        -
        1 ካሜሩን
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ማራካሽ ስታዲየም)
      • 31/12/2025, 19:00
        ጋቦን 2
        -
        3 አይቮሪ ኮስት
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (ማራካሽ ስታዲየም)
      • 31/12/2025, 19:00
        ሞዛምቢክ 1
        -
        2 ካሜሩን
        -
        (ፍጹም ቅጣት)
        (አጋዲር ስታዲየም)
ጥሎ ማለፍ
  • ጥሎ ማለፍ
    • 03/01/2026, 16:00
      ሴኔጋል 3
      -
      1 ሱዳን
      -
      (ፍጹም ቅጣት)
      (ታንጋር ስታዲየም)
    • 03/01/2026, 19:00
      ማሊ 1
      -
      1 ቱኒዚያ
      -
      (ፍጹም ቅጣት)
      (ሞሐመድ 5ኛ ስታዲየም)
    • 04/01/2026, 16:00
      ሞሮኮ 1
      -
      0 ታንዛኒያ
      -
      (ፍጹም ቅጣት)
      (ልዑል ሙሌይ አብደላህ ስታዲየም)
    • 04/01/2026, 19:00
      ደቡብ አፍሪካ 1
      -
      2 ካሜሩን
      -
      (ፍጹም ቅጣት)
      (ኤል ባሪድ ስታዲየም)
    • 05/01/2026, 16:00
      ግብፅ 3
      -
      1 ቤኒን
      -
      (ፍጹም ቅጣት)
      (አጋዲር ስታዲየም)
    • 05/01/2026, 19:00
      ናይጄሪያ 4
      -
      0 ሞዛምቢክ
      -
      (ፍጹም ቅጣት)
      (ፌዝ ስታዲየም)
    • 06/01/2026, 16:00
      አልጄሪያ 1
      -
      0 ዲሞክራቲክ ኮንጎ
      -
      (ፍጹም ቅጣት)
      (ልዑል ሙሌይ ኤል ሐሰን ስታዲየም)
    • 06/01/2026, 19:00
      አይቮሪ ኮስት 3
      -
      0 ቡርኪና ፋሶ
      -
      (ፍጹም ቅጣት)
      (ማራካሽ ስታዲየም)
  • ሩብ ፍጻሜዎች
    • 09/01/2026, 16:00
      ማሊ 0
      -
      1 ሴኔጋል
      -
      (ፍጹም ቅጣት)
      (ታንጋር ስታዲየም)
    • 09/01/2026, 19:00
      ካሜሩን
      -
      ሞሮኮ
      -
      (ፍጹም ቅጣት)
      (ልዑል ሙሌይ አብደላህ ስታዲየም)
    • 10/01/2026, 16:00
      አልጄሪያ
      -
      ናይጄሪያ
      -
      (ፍጹም ቅጣት)
      (ማራካሽ ስታዲየም)
    • 10/01/2026, 19:00
      ግብፅ
      -
      አይቮሪ ኮስት
      -
      (ፍጹም ቅጣት)
      (አጋዲር ስታዲየም)
  • ግማሽ ፍጻሜዎች
    • 14/01/2026, 17:00
      ሴኔጋል
      -
      የሚወሰን
      -
      (ፍጹም ቅጣት)
      (ታንጋር ስታዲየም)
    • 14/01/2026, 20:00
      የሚወሰን
      -
      የሚወሰን
      -
      (ፍጹም ቅጣት)
      (ልዑል ሙሌይ አብደላህ ስታዲየም)
  • 3ኛ እና 4ኛ ደረጃ
    • 17/01/2026, 16:00
      የሚወሰን
      -
      የሚወሰን
      -
      (ፍጹም ቅጣት)
      (ሞሐመድ 5ኛ ስታዲየም)
  • ፍጻሜ
    • 18/01/2026, 19:00
      የሚወሰን
      -
      የሚወሰን
      -
      (ፍጹም ቅጣት)
      (ልዑል ሙሌይ አብደላህ ስታዲየም)
ሁሉም የጨዋታ ሰዓቶች በለንደን አቆጣጠር ሲሆኑ፣ ሊለወጡ ይችላሉ።ቢቢሲ ለሚኖሩ ማናቸውም ለውጦች ኃላፊነት አይወስድም።