ኢትዮጵያውያን ሴቶች በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ መስኮች ያላቸው ተሳትፎ ምን ያህል ነው?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
ኢትዮጵያውያን ሴቶች በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ መስኮች ያላቸው ተሳትፎ ምን ያህል ነው?

በመላው ዓለም ቁልፍ በሚባሉ የሙያ መስኮች ላይ ሴቶች ያላቸው ተሳትፎ ዝቅተኛ ነው። በተለይ ደግሞ በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በኢንጅነሪንግ እና በሒሳም የትምህርት መስኮች ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ሴቶች ቁጥር በጣም አናሳ ነው።

ይህ ሴቶች ተፈላጊ በሆኑት በእነዚህ መስኮች ላይ ያላቸው ሚና በአፍሪካ ውስጥም ተመሳሳይ ገጽታ ነው ያለው። በኢትዮጵያ እና በሌሎች የአፍሪካ አገራት ሴቶች በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ መስኮች ያላቸው ተሳትፎ በምን ደረጃ ላይ ይገኛል?