የእስራኤል እግረኛ ጦር ወደ ጋዛ ከገባ በኋላ እያካሄዱት ያለው ዘመቻ ምን አስገኘ?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
የእስራኤል እግረኛ ጦር ወደ ጋዛ ከገባ በኋላ እያካሄዱት ያለው ዘመቻ ምን አስገኘ?

የቢቢሲው ጋዜጠኛ ጄረሚ ቦዌን ከእስራኤል ወታደሮች ጋር በመሆን ወደ ጋዛ በማምራት እያካሄዱ ያሉትን ዘመቻ የመመልከት አጋጣሚ አግኝቷል። ቦዌን የእስራኤል ወታደሮች ጋዛ ውስጥ ስለሚያካሂዱት ዘመቻ ጠይቋል።