ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ ለዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ያቀረበችው የዘር ማጥፋት ክስ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ ለዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ያቀረበችው የዘር ማጥፋት ክስ

ደቡብ አፍሪካ እስራኤል በፍልስጤማውያን ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጽማለች በማለት ለዓለም አቀፉ የወንጀለኛ ፍርድ ቤት ክስ አቅርባለች።

የቀድሞው የእስራኤል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አሃሮን ባራክ እስራኤልን ወክለው ቀርበዋል። ደቡብ አፍሪካ እስራኤል የምታካሂደውን ዘመቻ በፍጥነት እንድታቆም ፍርድ ቤቱን ጠይቃለች።

ፍርድ ቤቱ ምን ማድረግ ይችላል?