የተጣሉ ሕጻናት እና አረጋውያንን የሚንከባከበው በጎ አድራጎት ድርጅት በጅማ

የተጣሉ ሕጻናት እና አረጋውያንን የሚንከባከበው በጎ አድራጎት ድርጅት በጅማ

ይህ በጅማ ከተማ የሚገኘው በጎ አድራጎት ማኅበር የተለያየ ቦታ የተጣሉ ሕጻናትን እና አረጋውያንን ይንከባከባል።

280 አካባቢ ከሚደርሱ አባላቱ በሚያገኘው ገቢ እነዚህን ወገኖች የሚደግፍ ሲሆን በቀጣይ ትምህርት ቤት፣ የዕደ ጥበባት ማዕከል እና የማገገሚያ ማዕከልን ያካተተ ግንባታ ለማካሄድ አስቧል።