የእስራኤል ልዩ ኃይሎች ጋዛ ውስጥ 4 ታጋቾችን ነጻ ያወጡበት ዘመቻ የመጨረሻዋ ደቂቃ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
የእስራኤል ልዩ ኃይሎች ጋዛ ውስጥ 4 ታጋቾችን ነጻ ያወጡበት ዘመቻ የመጨረሻዋ ደቂቃ

የእስራኤል ልዩ ኃይል አባላት ባለፈው ቅዳሜ ጋዛ ውስጥ በሚገኝ አንድ ቤት ላይ ባካሄዱት ወረራ ለስምንት ወራት ያህል በሐማስ እገታ ስር የቆዩ አራት ታጋቾችን ነጻ አውጥተዋል።

በዚህ የእስራኤል ፖሊስ ይፋ ባደረገው ቪዲዮ ላይ ታጋቾቹን ነጻ በማውጣት ዘመቻ ወቅት የነበረውን የመጨረሻውን ደቂቃ ያሳያል። ቪዲዮውን ያጋራው ሮይተርስ ዜና ወኪል ቪዲዮው የተቀረጸበትን ቦታ እና ቀኑን ለማረጋገጥ አለመቻሉን አስታውቋል።