የፕሪሚየር ሊግ ስፖንሰሮች በደጋፊዎች ላይ ማጭበርበር እንደሚፈጽሙ ተጋለጠ
የፕሪሚየር ሊግ ስፖንሰሮች በደጋፊዎች ላይ ማጭበርበር እንደሚፈጽሙ ተጋለጠ
ቢቢሲ እንዳረጋገጠው 40 በመቶ የሚሆኑት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ከገንዘብ አጭበርባሪዎች ጋር የስፖንሰር ስምምነት ፈርመዋል።
እነዚህ ኩባንያዎች አትራፊ እና እውቅና ያላቸው በመምሰል ደንበኞችን ያሳምናሉ። መጨረሻቸው ግን ኪሳራ መሆኑ ተረጋግጧል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ብዙዎቹ ከባድ ቅጣት ተጥሎባቸዋል ወይም ታግደዋል።